AB DIGITAL


Channel's geo and language: Ethiopia, English


Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world
Buy ads: https://telega.io/c/AB_DIGITALS

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


💎Paws - Next step TGE 🔥

@Ab_Digitals


🎰 80 FREE SPINS – GRAB THEM NOW!
🔥 Use WELCOME80 in Royal Fruits 5 and claim 80 FREE SPINS!
💎 Big wins, juicy rewards – don’t miss out!
🎲 Spin & win now!






Paws pre market ተጀምሯል

እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት

ለ300k paws ለሰሩት ነዉ መሸጥ ወይም መለወጥ ሚችሉት👀

🛫Share
@Ab_Digitals
@Ab_Digitals


ጥንቃቄ #CBE

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️

ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል!

ደንበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል። ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

🛫Share
@Ab_Digitals
@Ab_Digitals


ሰላም guys እንዴት ናችሁ ዛሬ ከchat gpt የሚበልጥ ገና ከመምጣቱ አለምን እያነጋገረ ያለ በዛሬ ው የአሜሪካን stock market ያወረደ በተጨማሪም ክሪፕቶከረንሲ ላይ የምትሰሩ ቢትኮይንን እና አልቶችን እንዲቀንሱ ያደረገውን አዲሱን የቻይና ai የplaystore ሊንክ እለክላችኋለሁ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት

በአማረኛም ያልገባችሁን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ በጣም ትወዱታላችሁ ሞክሩት

ሊንክ፦
🔵https://play.google.com/store/apps/details?id=com.deepseek.chat


app store የምትጠቀሙ deepseek ብላችሁ search በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ



@Ab_Digitals
@Ab_Digitals


Paws pre-Market ነገ በይፋ ይጀምራል ✅🔥

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


➡️ Durov airdrop

➡️ ለስምንት ቀናቶች ብቻ ነው የሚቆየው ምንም መረጃ አልተነገረም የዱሮቭ መሆኑ ብቻ ነው የታወቀው። ከስምንት ቀናቶች ቡሃላ ይጠናቀቃል ነውም የተባለው።  countdown ጀምሯል

✅ ገብታችሁ task ስሩ የተወሰነ ሰው ኢንቫይት አድርጉ ግሩፑም ክፍት ይደረጋል እርስ በእርሳቹ በሊንካቹ መገባባት እንድትችሉ🫡

Link ➡️https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=391856983


PAWS ቀደም ሲል ስለ PAWS ትክክለኛ መረጃ ምናገኝበትን 2 PRSONAL ACCOUNTኦች SHARE ማረጋቸው ይታወሳል

ከነዛም X አካውንቶች 1ዱ "BIG THINGS COMING ON MONDAY" ሲል ፖስቷል

ሰኞ አሪፍ መረጃ ይኖራል ብለን ተስፋ እናረጋለን.

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


paws በኦፊሺያል ገፃቸው የመጨረሻው ታስክ የዛሬው ታስክ መሆኑን ይፋ አድርገዋል ።

ኦልሞስት መጠናቀቂያው ላይ መድረሳችንንም ገልፀዋል

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


Px listed

Current price

1 px = 0.75

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


Earth & Moon.apk
17.6Mb
📱Earth wallpaper Apk

TikTok ላይ የተለቀቀውን ቪዲዮ ላያቹህ📥

📲Samsung features

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Trump ከቀናት በፊት Launch ስላደረጉት MemeCoin ተናገሩ 🥇"MemeCoin Launch ከማድረጌ በቀር ስለ ጉዳዩ ብዙም አላውቅም፣ በጣም የተሳካ እንደነበር ግን ሰምቻለሁ።"

🗣ጋዜጠኛ: በሰዓታት ውስጥ በርካታ ቢሊዮን ዶላር እንዳገኙ ሲነግረው

Trump: How much

ጋዜጠኛው: 7 Billion dollars በ7 ቀን ውስጥ

Trump፡ "በርካታ ቢሊዮን? ለነዚህ ሰዎች ይሄ ገንዘብ እንደ ኦቾሎኒ ነው”🗿 ሲሉ ተናግረዋል

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በአሁኑ ቃለ መሃላ በመፈፀም ድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆኗል

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


የዶናልድ ትራምፕ መንግስት በአሜሪካ እውቅና የሚሰጣቸው ሁለት ፆታዎች ብቻ እንደሚሆኑ ተነግሯል

ትራምፕ ወንድ እና ሴት ብቻ እውቅና እንደሚሰጡ ነው የተነገረው 👏

ከዛ በተጨማሪ ፆታቸውን የቀየሩ ወንድም ሆነ ሴቶች ለፆታቸው እውቅና እንደማይሰጥና ላደረጉትም ተግባር በስራቸው ጨምሮ በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ እገዳ እንደሚጣልባቸው ተነግሯል 🫡

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


BTC all time high🔥

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


ቲክቶክ በአሜሪካ ተመልሷል‼️

በአሜሪካ ለሰ
ዓታት አገልግሎቱ ተቋርጦ የነበረው የቲክቶክ መተግበሪያ አሁን መልሶ መጀመሩ ታውቋል።

ቲክቶክ ከታገደ ከሰዓታት በኋላ በአሜሪካ ውስጥ እንደገና መስራት መጀመሩን አሜሪካ የሚገኙ ቤተሰቦቻችን አረጋግጠውልናል።

መተግበሪያው የተመለሰው እግዱ ተነስቶለት አለመሆኑ ልብ ይሏል።

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


Trump listed Binance 🟠

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


base.apk
12.3Mb
📱BASE Apk

📲Samsung features

🛫Share
@AB_DIGITALS
@AB_DIGITALS

20 last posts shown.