{ኒያችሁን እንዳትረሡ}
👇👇👇
#ሊላሂ ተዓላ
እንበል በምንሰራው ተጠቃሚ እንድንሆን
☪የዕለቱ ጥያቄዎች☪
1⃣ የአላህ መልክተኛ #ﷺ «አላህ አንተን እንድወድህ አዞኛል ፣ አላህም እንደሚወድህ እንድነግህም አዞኛል።» በማለት የነገሩት ሰሀባ ማን ነው?
A/ ሙስዓብ ኢብን ዑመይር
B/ ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ
C/ ሚቅዳድ አብኑ አምር
D/ ሰአድ ኢብኑ ሙዓዝ
2⃣ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! ያዙኝ (አግቡኝ) እኔ ለማግባት ጉጉት ኖሮኝ ሳይሆን የቅያማ ቀን የእርሶ ሚስት ሆኜ መነሳት ስለምፈልግ ነው።» በማለት ለአላህ ነብይ ﷺ የተናገሩት የምዕመናን እናት ማን ናቸው?
A/ ረምላ ቢንት አቡ ሱፍያን
B/ ሀፍሳ ቢንት ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
C/ ሰውዳህ ቢንት ዘምዓን
D/ መልሱ የለም
3⃣ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ወደ በይተል መቅዲስ በተጓዙ ጊዜ በምትካቸው ኸሊፋ በማድረግ የሾሙት ሰሀባ ማን ነው?
A/ አቡ ኡበይዳ ኢብኑ አል ጀራህ
B/ ኡስማን ኢብኑ አፋን
C/ አሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ
D/ ዙበይር ኢብኑል ዓዋም
4⃣ አቡበከር ሲዲቅ ረሱል በዘመቱበት ዘመቻ ላይ ያልዘመቱበት ዘመቻ የምን ዘመቻ ነው?
A/ የአህዛብ ዘመቻ
B/ የሁነይን ዘመቻ
C/ የበድር ዘመቻ
D/ መልሱ የለም
👉 #ሙሉ_ስም_ከነ_ሀገርዎ እንዳይረሱ 👈
የመልስ መስጫ ጊዜ እስከ ምሽቱ 6:00ሰአት
#መልካም ተሳትፎ
መልሳችሁን
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Abderehmanhassen@Abderehmanhassen👆👆👆👆👆አድርሱን
@ANWAR_MESJID 👈