Forward from: የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ከጃቢር ቢን አብደላህ (رضيﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) ከመሞታቸው ሶስት ቀን በፊት እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፦
﴿لا يموتَنَّ أحَدٌ إلّا وهو يُحسِنُ الظَّنَّ باللهِ عزَّ وجلَّ﴾
“አንዳችሁ በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ አሳድሮ ቢሆን እንጂ እንዳይሞት።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2877
ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
﴿لا يموتَنَّ أحَدٌ إلّا وهو يُحسِنُ الظَّنَّ باللهِ عزَّ وجلَّ﴾
“አንዳችሁ በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ አሳድሮ ቢሆን እንጂ እንዳይሞት።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2877
ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic