Abay Media አባይ ሚዲያ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


የወደዱትን ጥቅስ ለወዳጆዎ Share ያድርጉ 🤙
ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩኝ!
@DaveidArt @DaveidArt

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


👇🏻አባይ ቲቪ መዝናኛ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇🏻

'ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

@Abbay_Media☑️


😂🤒

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍                       .


የሚገራርሙ የፍቅር pic ♥ቀልዶች♥ እና ፍቅር ነክ ነገሮችን እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ፡፡ ቻናላችን በመቀላቀል መንፈሰወን ያድሱ ፡፡
join us 👇👇👇


jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍
jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍
jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍


✨መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሁኔታው ለኔ ተመቸኝ.......😂
አስኪ የተመቸው...

ኮሜዲያን ዜዶ


ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
jᵒⁱⁿ⇝ @Abbay_media☑️

@ፍቅር_ብቻ😍              


በካዛንችስ እና አዋሬ ፥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ ናቸው መባሉ ተሰማ

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አመራሮች ባሳለፍነው ሳምንት ካዛንችስ ተገኝተው ነዋሪዎችን ባነጋገሩበት ወቅት ካዛንችስ እና አዋሬ ውስጥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ መሆናቸው እንደተነገራቸው ዳጉ ጆርናል ከመሠረት ሚዲያ ሰምቷል። ይህን የሚያስረዳ የድምፅ ሪከርድ ደርሶኛል ሲልም የዜና ምንጩ ዘግቧል።

ከበርካታ ነዋሪዎች የደረሰን መረጃ እንደሚጠቁመው በቅርብ ቀናት ካዛንችስ ከስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ ጀርባ ያለው አካባቢ ሙሉ በሙሉ ሊፈርስ እንቅስቃሴ ተጀምሯል።

"መቼ እንደሚፈርስ ግን ትክክለኛው ግዜ አልተነገረንም" ያሉት ነዋሪዎቹ ይህም "እንቅልፍ ነስቶናል፣ ከዛሬ ነገ መጥተው ውጡ ሊሉን ይችላል" ብለው ከፍተኛ ስጋት እንዳደረባቸው ተናግረዋል።

Via መሠረት ሚዲያ

@Abbay_media☑️


እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሰዎ!
ልዩ የመውሊድ በዓል ፕሮግራም #በማንይቀነስ

📆መስከረም 5 የበዓል ዕለት
⌚️ቀን 7፡00 ሰዓት ጀምሮ
በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን

ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

@Abbay_Media💠




ዶ/ር አሸብርን ጨምሮ ሌሎች የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በሕግ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ክስ ተመሰረተባቸዉ።

ይህን ክስ የመሰረቱት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ፣ አትሌት ገዛኸኝ አበራ ፣ የኢትዮጵያ ቦክስ ፌደሬሽን እና የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌደሬሽን ናቸዉ።

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴም ከተከሳሾቹ መካከል አንዱ ነዉ ።

ክሱም የተከፈተዉ በፌደራል ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ከተከፈተዉ የክስ መዝገብ አራት ግለሰቦች እና አንድ ተቋም ከተከሳሽነት ስማቸዉ ተጠቅሷል ።

ተከሳሾቹም የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፣ ፕሬዝዳንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ ፣ ዐቃቢ ነዋይ [ ዶ/ር ] ኤደን አሸናፊ ፣ ዋና ፀሀፊዉ አቶ ዳዊት አስፋዉ እና ምትክል ፀሀፊዉ አቶ ወልደ ገዛኸኝ ነዉ ።

@Abbay_media⭐️




🌼🌼እንቁጣጣሽ 🌼🌼

እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! ዓመቱ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የእድገት ዓመት ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቻችን እንገልፃለን።

መልካም አዲስ ዓመት!

ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

@Abbay_Media☑️




የ 13 ወር ፀጋ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አዲስ አመት 🌼 tegabezulgn..
Yoni😍

🆔 @Habesha_sketch☑️
Share👉 @Daves_Art☑️


Forward from: አባይ ቲቪ ዜና abay tv news
ዓመት በመጣ በሄደ ቁጥር
አቤት መከራችን የወደቀ ስንቆጥር
ዘመን አዲስ ቁጥር ብቻ ሆኖ
እኛው ግን እዛው ግፋችን መዝኖ
ደግሞ
ተስፋ ይሉትን ቃል በልባችን ይዘን
ይኸው
ዛሬ ድረስ እንቁዋን ስንመኝ ጣጣዋ እየደረሰን
ግና
በመዘመን ዓለም
እኛጋ ፍቅር የለም
እኛጋ ሰላም የለም
ምክንያቱም ነውር ነው መተለም
ብቻ
ተስፋ ነውና የኑረታችን ጥጉ
እናንጋጥጣለን ለፈጣሪ ደጉ.
እናም
አሜን በይ
እንቁሽ በአዲስ ዓመት
ጣጣሽ በወርሀ ክረምት
ይሁን አሜን በይ በእምነት
አሜን

እንኳን አደረሰን

@Abbay_Media☑️


👏 #ሲፈን_ተክሉ

የአዲስ አበባዋ ተማሪ ሲፈን ተክሉ በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600ው 575 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።

ሲፈን የኦግዝሌየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት።

ተማሪዋ " ጌዜን ትምህርት ላይ ማሳለፌ ፣በቡድን ማጥናቴ ፣ የቤተሰብና የመምህራኖቼ ድጋፍ ለዚህ ስኬት አብቅቶኛል " ብላለች።

ለቤተሰቦቿ 2ኛ ልጅ የሆነችው ሲፈን የስርዓተ ምግብ ባለሙያ የመሆኑ ዝንባሌ እንዳላትም ተናግራለች። #AMN

@Abbay_media☑️




የ12 ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ማታ በ https://eaes.edu.et/ ይለቀቃል

በድጋሜ መልካም እድል 🙏

@Abbay_media☑️


Forward from: አባይ ቲቪ ዜና abay tv news
ለምሳሌ
ላኪ...(Nicodemos)
#screen shat
1. ግሩፖች ለይ
2. Contact ለይ
3. Channel ለይ
4. ለ ወዳጅ ዘመድዎ

Share 🔺 @Abbay_media☑️
መልካም ዕድል


ውጤቱ ምን ይመስላል ?

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል።

@Abbay_media☑️


Forward from: አባይ ቲቪ ዜና abay tv news
ለመሸለም 2 ቀን ብቻ ቀረው

በአዲስ አመት ከቀኑ 7 ሰዓት - ምሽት 3 ሰዓት የቴሌቪዥን ሪሞትዎን ዓባይ ቲቪ ላይ አድርገው ቀድመው አባይ ቲቪ channeን ብዙ share&forward ላረጉ ላጋሩ 10 ሰዎች የZTE nubia music ስማርት ስልኮች ተሸላሚ ይሆናሉ።

የውድድሩ መመሪያ
1. የ ዐባይ ቲቪን Telegram channel ለብዙ ሰው share እና forward ማረግ ።

የአባይ ቲቪ channel link @Abbay_media☑️

2. መስከረም 1 ለዓውደ ዓመት ከቀኑ 7 ሰዓት እስከ ምሽት 3 ሰዓት በዓባይ ቲቪ 10 ሰዎችን የምንመርጥ ይሆናል
3. share ያረጉትን screen shat ያርጉ በ አባይ ቲቪ account ይልኩልናል።
4. በተጨማሪም #ZTE_Abbay ን Hashtag መጠቀም እንዳይረሱ


ልክ እንደ ስልካችን ፅድት ያለ አመት ይሁንላችሁ!
🌼 🌼 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 🌼 🌼

@Abbay_media☑️

20 last posts shown.