ውድ የቻናላችን ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
የአብነት ትምህርት በነፃ ለመማር
ምርጫችሁን ያደረጋችሁ በመመዝገብ በብፁዕነታቸው አማካኝነት በነፃ አብነት መማር ትችላላችሁ
👉ቅኔ
👉አቋቋም
👉ጾመ ድጓ/ምዕራፍ ወይስ ሌላ...
ምን እከፍላለው ብለው ሳይጨነቁ ፣ ያለ ምንም ክፍያ ልናስተምሮት በonline ዝግጅታችንን ጨርሰናል !!! ምዝገባው የሚቆየው እስከ ዳግመ ትንሳኤ ሲሆን
ሰፊ ማብራርያ የምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇👇
@Kinfemikael12 ማነጋገር ትችላላችሁ
በተጨማሪ
👉 የፈለጉትን ትምህርት ቀለል ባለ መንገድ እና በአጭር ጊዜ ለማስጨረስ የራሳችን ማስተማሪያ መንገድ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው
👉 በእያንዳንዱ ጉባኤም ከ50 በላይ ተማሪ ስለማንቀበል ሳይሞላብዎት በፍጥነት ይመዝገቡ🙏 የቀረን ጥቂት ቦታ ስለሆነ ቶሎ ይመዝገቡ 🙏
ቻናሉ 👇👇👇👇👇
https://t.me/Abnetschoolcalifornia