~ሁሉን ለማስደሰት መሞከር ድካም ነው።
ለራስ ደስታ ብቻ ማሰብ ለሌሎች ደስታም አለመደሰትም ከንቱነት ነው።
የራስ ደስታ ከሚገኝባቸው ነገራቶች አንዱ የሌሎች ደስታ መነሻ ፣ሰበብ መሆን መቻል ነው። ያ ማለት ግን ሁሉንም ማስደሰት ይቻላል ማለት አይደለም። የራስን ደስታ ከሚያርቁ ነገራቶች አንዱ እራስ ወዳድነት ነው። ለራስህ የወደድከውን ለሌላውም ውደድ! ያኔ ትክክለኛ ደስስታን ታገኛልክ።
=
@AbuHafsuaImam