Forward from: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
ኢላሂ!
~
• የለገስከንን ሲሳይ በወንጀል አጥፍተን፣ በድጋሚ ሲሳይህን ለምነን አልነፈግከንም። በድጋሚ የሰጠኸንን ሲሳይ ተጠቅመን አንተን አመፅንህ። አንተ ግን ሸፈንክልን።
• ኢላሂ…ሲሳይህን እንድትጨምርልን ለምነንህ አልከለከልከንም። ከጭማሪህ በኋላም ግን በገሀድ ማመፃችንን አልተውንም። አንተ ግን አላዋረድከንም።
• ኢላሂ…ከዚያም በኋላ እኛም አመፅ አላቋረጥንም። አንተም ደጋግመህ በቻይነትህ እና በመልካምነትህ እኛን መመልከት አላቆምክም።
• ኢላሂ…በእግራችን ተራምደን፣ እጃችንን ዘርግተን፣ በዓይናችን አተኩረን፣ በጆሯችን አድምጠን፣ በልሳናችንን ተናግረን የፈፀምነውን ወንጀላችንን ሁሉ ማረን።…
=t.me/AbuSufiyan_Albenan