Forward from: Sadat_Text_Posts
ሙስሊም ነኝ ብሎ "ሸህ ሁሴን ጅብሪል የተነበዩት ሲሆን አይተነዋል።" የሚል ካለ
ፕሮቴስታንቶች ዘንድ "ነብይት" ብርቱካን የምትባለዋም ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ከአመታት በፊት ተምበርክኮ "ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ" ያለችበት ቪድዬ አለ።
እምነታችንን በቁርአን እና ሀዲስ እንጂ የምንገነባው ለእገሌ ገጠመለት በማለት አይደለም።
ትክክለኛው እምነት
1) የሩቅ ሚስጥር በጠቅላላ የአላህ ብቻ ነው፣
2) አላህ ለነብያቱ ከሩቅ ሚስጥር የፈለገውን ያሳውቃቸዋል፣
3) ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኀላ ነብይ የለም (እሳቸው የነብያት መደምደሚያ ናቸው)፣
4) ነብያት ወንዶች ብቻ ነበሩ (የሴት ነብይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የለም)፣
5) የነገን አውቃለሁ ባይ ጠንቃይ ነው፣
6) ጠንቋዬች የተናገሩት እውነት ሆኖ ካገኘነው፣ በሰይጣናት በመታገዝ፣ ሰይጣናት ተነባብረው ወደ ሰማይ ተጠግተው፣ የሰማይ ቤት ዜና ሰምተው 100 ውሸት ደብልቀውበት፣ በምድር ላይ ላለው ጠንቋይ ይነግሩታል።
እምነታችን ከስጋና ከደማችን በላይ ነው። ትክክለኛ የሸሪአ እውቀት በመማር ታላቁ ሀብታችንን እንጠብቅ።
አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን።