Forward from: ጅብሪል ሱልጣን
🔻ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
♦️ የዘይድ ብን ሣቢት የቁርኣን ሂፍዝና መስረታዊ የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል በ online ተማሪዎችን በተለያዩ የእውቀት ዘርፍ ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምሯል
የሚሰጡት ትምህርቶች :—
① ቁርኣን በሒፍዝ በሶስት(ሪዋያ) የአቀራር ዘይቤ ማለትም ✔️ ሀፍስ ዐን ዓሲም
✔️ ሱሲ ዐን አቢ ዐምር
✔️ ኸለፍ ዐን ሀምዛ
② ቁርኣን በነዘር( እያዩ አስተካክሎ) መቅራት
③ የመንሀጅ የዐቂዳ ክታብ
④ የተጅዊድ ክታቦች በየደረጃውና በየአይነቱ
⑤ የአረብኛ አፃፃፍ
⑥ የነህው
⑦ ሰርፍ
⑧ ቃዒደቱ ኑራኒያ
9. የፊቂህ ኪታቦች
⏰ደርሱ የሚሰጠው በሳምንት አምስት ቀን ነው
📌በተጨማሪም በትምህርታቸው ብቁ ለሆኑ ተማሪዎች ሰርተፍኬትየሚሰጥ ይሆናል
📢በመጨረሺያም: – ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች ባሉት ዩዘሮች ና ስልኮችን በመጠቀም ማናገር ና መመዝገብ ትችላለችሁ
🔴ለወንዶች ይህንን አድራሻ በመጫን ይመዝገቡ 👇👇👇
@Abushuraih12
🟢ለሴቶች ይህንን አድራሻ በመጫን ይመዝገቡ 👇👇👇
@Umu_Abdurehman
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቀን ለሁላችንም
አሚን‼
https://t.me/abushuayb1