أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ለውድ የዚ ቻናል ኣባላት የተዘጋጀ👇👇
🌹የተለያዩ አጫጭር የሆኑ ዱሩሶችን📖📖
🌹አዳዲስ ዜናወችን
🌹ዳዕዋወች🔔🔔💡
🌹ኢስላማዊ ትምህርቶች
🌹እና ወርቃማ ምክሮች
↪ የተለያዩ ፋኢዳና
🌹 ፅሁፎችን pdf ያገኛሉ 🌷🌷
ሀሳብ አስተያየት ካለወዎት በቦት ሀሳብ መስጫ ላይ ይስጡን !!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
✅✅ለወንድም  እህቶች  አጠር  ያለች  መልዕክት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


➡️1️⃣
የዛሬው የሪልስቴት  የእሁድ ፕሮግራም  የምርቃናው አየር  ጥሩ  ስለማይሆን  የደዕዋ  ፕሮግራማችን   ወደ  ነጃሺ  መስጅድ  ብለናል  .... ❗️ 

➡️2️⃣✅ ሳምንታዊው  የእሁድ ጥያቄና  መልስ ፕሮግራማችን  ነገ  እሁድ  ማታ  3:30   ይጀምራል  ... ❗️

-

የጥያቄ  መላኪያ ቦት
👇    ------👇----------👇
@Abu_Namuse_Mustefa_Bot


🔺🔺 የቀጥታ  ስርጭት🔺🔺
🔺https://t.me/AbuNamuse/7420

🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi




መደመጥ ያለብት ጁሙአ ማታ በኦላይን የተደረገ ወሳኝ የሆነ ነሲሀ

በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ኢብኑ አብደላህ حفظه الله تعالى

በውስጡ የተካተቱ ነጥቦች

ለባለትዳሮች ምክር

ወደ ትዳር መግባት ለሚፈልጉ


ለላጤዎች ፈገግ የሚያደርግ ምክር አለው


ወይ ላጤ ጉድህ ፈልቷል ይችን አለም አላየሀትም እየኖርክ ሣይሆን እያኗኗርክ ነው ተብለሀል ነቃ በል አባ

በተለያዩ ጊዜ በሰለፍይ ኡስታዞች የተደረጉ ነሲሀዎችን እንድሁም

ጁሙአ ማታ በሰለፍይ ኡስታዞች ነሲሀን

እሁድ ማታ ደግሞ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ መልስ ከፈለጉ ከታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ ያድርጓት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse/7415

https://t.me/Abumahiasselefi
















በሉ



https://t.me/AbuNamuse?livestream


♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

======================

🔷 የዛሬው ኘሮግራማችን ከ3:00 ሰዓት በኋላ በውዷ መድረሳችን በጦሳም  በውድ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን የሚቀጥል ይሆናል።

====================

♦️ስለሆነም ሁላችንም ሰአታችን እስከሚደርስ ለወንድምና እህቶች ሸር እያመደረግን እንጠብቅ


======================


   https://t.me/AbuNamuse
   https://t.me/AbuNamuse


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል

🌺اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ🍃
🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

https://t.me/Abumahiasselefi


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👇👇        👇👇          👇👇


" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "


"  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  "


"   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بِأٓجَلٍ مُسَمًّى  ""


👌የአባታችን ሸይኽ ኑሩ መገናኛ   እናታቸው  ወደ  ማይቀረው  አገር  ሔደዋል " ሞተዋልና"  ለቀብር  ወደ   ቦሩ ሠላሳ    በሚያስኬደው መንገድ ባሃር ሸሽን ጨርሠን ሁለተኛው ባህር አካባቢ   ስለሆነ በጧት እንገናኝ ...❗️

በሁሉም ቦታ ላሉ ወንድሞች አድርሱላቸው !!

🔸 👉 ፈጅር ላይ መስጅድ የምትገናኙ ወንድሞች መልዕክቱን አድርሱ ተናገሩ !!








Forward from: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
~~~

መልዕክት  ለአል መንጀኒቅ አድሜኖች በሙሉ :-
~~~


አድሚኖች  ጠንቀቅ በሉላት አሳድጓት
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👌ግሩፕ ወይም የግል ቻናል ሳይሆን  ባሐገር  ስም  የተዘጋጀ ቻናል  ያላችሁ .... ትልቅ  ደዕዋ  ስታዘጋጁ   እንጠራላችኋለን  ። አል_መንጀኒቅ   የሁላችንም የረድ ቋታችን  ስለሆነች ረድን መስማት የሚፈልግ ማንኛውም አካል የሚቀላቀላት ነች !!

🔸 👉 ከዚህ በተጨማሪ የመረጃ እና የረድ ቋታችን   እንዳትዝረከረክ ና አሰስ ገሰስ እንዳይለቀቅባት ሲባል  ሌላ  ሊንክ መላክም ሆነ ከሌላ ቻናል forward ማድረግ    አያስፈልግም  ....❗️


👌  እጅግ በጣም አሳሳቢና ግደታ የሆነ ነገር ካለ ተመካክረን የምናስተዋውቃቸው ቻናሎች ሊኖሩን ይችላሉ  ...❗️


🔸 👉 https://t.me/Al_Menjeniq

🔸 👉 https://t.me/Al_Menjeniq/2393


በድጋሜ ትነበብ :-




አድሚኖች  ጠንቀቅ በሉላት አሳድጓት
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👌ግሩፕ ወይም የግል ቻናል ሳይሆን  ባሐገር  ስም  የተዘጋጀ ቻናል  ያላችሁ .... ትልቅ  ደዕዋ  ስታዘጋጁ  የእሁድ  ፕሮግራም  እንጠራላችኋለን  ። ጦሳ  የሁላችንም  ስለሆነች  እንዳትዝረከረክ  ሌላ  ሊንክ  አትላኩ ....❗️


👌  በአገር   ወይም  በጀማዓ  ስም  የተዘጋጁ  ቻናሎች  አልፎ  አልፎ  ቀጥታ  ስርጭት  ሲኖራቸው  ሊንካቸውን  በማያያዝ  ቻናላቸውን እናስተዋውቅላቸዋለን  ... ከዚያ ውጭ  የግለሰብ  ቻናል  ሊንክ   መልቀቅ  አይፈቀድም  ። ከሌላ  ቻናል  የምታገኙትን  ጠቃሚ  ፖስት  ባለቤቱን  አስፈቅዱና  በራሷ  በጦሳችን  ሊንክ  ብቻ  ላኩት  . ጦሳችን ልቅ ወይም  ክፍት  ከሆነች  የማስተዋወቂያ  መለጠፊያ  ሰሌዳ  ነው  የምትሆነው  ...❗️


https://t.me/AbuNamuse/7097


https://t.me/AbuNamuse/7097






Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
ጥያቄና መልስ


በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረዲን .........


Forward from: ✍አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ✍
⭕️አንዳንዴ ናፍቆትህንም ምትገልፅበት ቃላት ታጣለህ ወሎ ናሙናዋን አሳይታ ናፍቆት በናፍቆት አርጋናለች الله በቅርቡ እንደሚያገናኘን ተስፋ አደርጋለው

👉ወንድማቹ አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ


⭕️አሏህ ያገራለት ሀቅን ያሳየው
     ሰው ያለውን ቢለው ደንታም አይሰጠዉ
     ለውመተ ላኢምም መቸም አይነካው

             👉  ውድ ሰለፍዮች

       የኛ ጌታ الله ፀጋዎች ችሮናል
       ተናናሽ አስታዋሽ አባቶች ሰጥቶናል

አንዱም ከነዚያ ውስጥ ሸህ ሰዒድ ልጓማ
የሰለፍዮች ፈርጥ ሁነው እንዴ ማማ
ጎራ ብለህ ሂዴህ ቂርአት ቅራማ


  ✍ أبو حذيفة سعيد


🔸 👉 ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ ሠኢድ ወረኢሉ ........


🔸 👉 ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል !!


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከመምለካ

20 last posts shown.