ልጆችህን ለሰው የሚጠቅሙ ልጆች
ማድረግ ሊያቅትህ ይችላል!
ልጆችህን ለሰው የማይጠቅሙ ልጆች
ማድረግ ልትችል ትችላለህ!
አላህን ፈርተህ ግን ልጆችህን
ለሰው ልጅ ችግር እንዲሆኑ አድርገህ
አታሳድጋቸው!!!
ABU MAHIR
ማድረግ ሊያቅትህ ይችላል!
ልጆችህን ለሰው የማይጠቅሙ ልጆች
ማድረግ ልትችል ትችላለህ!
አላህን ፈርተህ ግን ልጆችህን
ለሰው ልጅ ችግር እንዲሆኑ አድርገህ
አታሳድጋቸው!!!
ABU MAHIR