ማብራሪያ
ከዚህ ቀደም major መጀመሪያ ፕሪማርኬት የጀመረው በፖይንት ነበር 1 major point equal to $0.01 ግን ዋናው ቶክን ሊስት ሲደረግ $1.5 ዋጋ ነበረው።
በተመሳሳይ paws አሁን በፕሪማርኬት paws point ነው ሰዎች የሚገዙት። ምሳሌ 300,000 paws $200 አንድ ሰው ከገዛ ሊስት ሲደረግ 300,000 paws token አይሰጠውም።
ያንን የገዛው 300,000 paws point ወደ paws token ኮንቨርት ተደርጎ ነው የሚሰጠው።
ይሄንን ያልነው እኛ አይደለንም paws premarket የጀመረው gate.io ኤክስቼንጅ ነው!