🌹🌹🌹...........ሰለፍዩ ጀግና……..…🌹🌹🌹
አብሽር አትጨነቅ አትከፋ ውዴ፡
እውነት ላይ ፈተና ይመጣል አንዳንዴ::
በርቀት ላይ ሆኜ ባላገኛችሁም፡
አቅም ሥለሌለኝ ባላግዛችሁም:
በالله እምላለሁ ሁሌም አረሣችሁም::
ሙብተድኦች ቢበዙም ፈሪወች ናቸው:
ሰለፍዮች ቢያንሱም ጀግናወች ናቸው።
ቆም በል አሥብ ተረጋጋ፡
አትጨነቅ ለኢኽዋን እና ለጀምእያ መንጋ::
ሰለፍዮች ሆይ الله ምሥስክሬ ነው
ከልቤ ነው የምወዳችሁ ።
🌹🌹🌹ሰለፍዮች ሆይ ፅኑ!🌹🌹🌹https://t.me/Ahamyetumenhagselfyafilehabesha
አብሽር አትጨነቅ አትከፋ ውዴ፡
እውነት ላይ ፈተና ይመጣል አንዳንዴ::
በርቀት ላይ ሆኜ ባላገኛችሁም፡
አቅም ሥለሌለኝ ባላግዛችሁም:
በالله እምላለሁ ሁሌም አረሣችሁም::
ሙብተድኦች ቢበዙም ፈሪወች ናቸው:
ሰለፍዮች ቢያንሱም ጀግናወች ናቸው።
ቆም በል አሥብ ተረጋጋ፡
አትጨነቅ ለኢኽዋን እና ለጀምእያ መንጋ::
ሰለፍዮች ሆይ الله ምሥስክሬ ነው
ከልቤ ነው የምወዳችሁ ።
🌹🌹🌹ሰለፍዮች ሆይ ፅኑ!🌹🌹🌹https://t.me/Ahamyetumenhagselfyafilehabesha