|| ጣፋጭ ታሪኮች || EIMN TUBE °


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


|| መሳጭ እና አስተማሪ ታሪኮች ያገኛሉ ። ||
Telegarm | https://t.me/Ahnemsza
Facebook | www.fb.com/EIMN.News
EIMN Tube ሰብስክራፕ ያድርጉልኝ !! https://www.youtube.com/channel/UCOSAeOty5pST4tsJrqdnjwA
|| ለማስታወቂያ » @AmuAzOfficialbot
|| ሃሳብ መስጫ » t.me/Ahnemszabot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Forward from: 🌻ራሀቱል ቀልብ ኢምርዐቱ ሷሊሀ 🌻
🎉🎉🎉 ታላቅ ቅናሽ 🥰🥰🥰
ኳሊቲ ኮንፈርት 🤠
እጃችን ላይ 👍🛌
1.50 አልጋ የሚሆን 😀
2 ትራስ 😌
2 የኩርሲ ልብስ☺️
1 አንሶላ😇
1 ብርድልብሱ😘
ስልክ +251901187452

@Bint_ali


እንዳያመልጣችሁ!!

ለሴቶች ታላቅ ቅናሽ
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እንዳያመልጣችሁ #SHARE በሉ

ውብ የአገራችን አልባሳቶች በአዳዲስ ፋሺን ዲዛይን በታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ ይጎብኙን ይወዱናል ይመርጡናል ይላል ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ያገኙናል 👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEkVhqrOZkK2Q3HvHQ

በስልክ ይደውሉ | 0910001780
አደራሻ › አዲስ አበባ | ለብ መብራት ሀይል አደባባይ |ቁ² ቤተል አልመሻ ፎቅ ላይ ያገኙናል ።


እስቲ በቅንነት ዩቲብ ቻናሌ ሰብስክራይፕ ያድርጉልኝ
ምን ችግር አለው ይሄው ቻናሌን ሊንኩ ይግቡ!! 👇👇

https://www.youtube.com/channel/UC7jymUK9mvs003Y-c1u1Yhw

በስተመጨረሻ #ሼር ያድርጉልኝ አደራ አደራ!!




Forward from: Unknown
ልብ የሚነካ ታሪክ !!
ይህን ታሪክ ረሻድ የተባለ ሰው ያካፈለን ያወጋን እውነተኛ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ። #ሳሊም ሆይ አትዘን ዛሬ መስጂድ የሚወስድህ ማን እንደሆነ አውቀሃል።

ሙሉ ታሪክ በሊንኩ ይግቡ ያዳምጡልኝ 👇
https://yt6.pics.ee/u45sd
https://yt6.pics.ee/u45sd


Forward from: Unknown
ልብ የሚነካ ታሪክ || ይህም እኮ ቀደር ነው አላት ። እውነተኛ ታሪክ ነው ።

ይህንን ታሪክ ይበልጥ ሴት ልጆች እንዲያዳምጡ ከልብ እንጠይቃለን ታሪኩ #SHARE ሼር በማድረግ ለሌሎችም እህቶቻችን ከታሪኩ እንዲማሩበት የበኩሉ አስተዋፆ እንዲያደርጉ በአላህ ስም እንጠይቆታለን ።

ከስር በሊንኩ በመግባት ያዳምጡ👇👇
👉 https://yt6.pics.ee/rtluf


ወድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በሙሉ የት ጠፋችሁ እያላችሁ በውስጥ መስመር በአስታየት መስጫ ቦት እየላካችሁ ስትጠይቁ የነበራችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!!

ከዒድ ከአረፋ በዓል ቡኋላ ለአልተወሰነ ጊዜ በተፈጠረ ችግር ምክንኛት አልነበርንም ይህን እንድታውቁል የምንፈልገው እውነታ ያለፈው አንድ ወር ገደማ ከባድ የሚባሉ ሁኔታ ላይ ነበር ሰለዚህ ከእናተ ከውድ ቤተሰቦቻችን በዱዓ እንዳትረሱ ስል ልባዊ ምኞት እናገራለሁ ።

ከዛሬ ጀምሮ ወደ እናተ ውድ ቤተሰቦቻች እንደወትሮዎኑ በአዲስ መልክ አዳዲስ ፕሮግራሞችን እናቀርባለን ።

የምስራች አለኝ ለእናተ ለቤተሰቦቻችን በሙሉ ከቴሌግራም ቻናል በተጨማሪ አዲስ ዩቲብ ቻናል ከፍቼ አዳዲስ የፍቅር ታሪኮች ጠቃሚ መልዕክቶች አቀርባለሁ ። ሰለዚህ ዩቲብ ቻናሌ ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑልኝ ።

የዩቲብ ቻናሌ ሊንክ ከስር የምትመለከቱ ነው 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7jymUK9mvs003Y-c1u1Yhw

ዩቲብ ቻናሌ 👆👆 በሊንኩ ያገኛሉ ።


Forward from: Unknown
እሰልምልሻል !!
ልብ የሚነካ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው ይህንን ታሪክ ሳያዳምጡ እንዳያልፉ በስተመጨረሻ ለወዳጆ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ ። ይህንን ታሪክ ይበልጥ ሴቶች ሳያዳምጡ እንዳያልፉ #SHARE ያድርጉልኝ!!

🎵 ከስር በሊንኩ ይግቡ ያዳምጡ 👇👇
https://yt6.pics.ee/unzaw




Forward from: Unknown
ተለቀቀ ያዳምጡ

አዲስ ነሺዳ | የተወዳጁ አርቲስት ኢሳም ሀበሻ ምርጥ የነሺዳ ስራ | ሙነሺድ ሙሀመድ ሰዒድ #አደራ #ሳያዳምጡ እንዳያልፉ! Share Like

በሊንኩ ይግቡ 👇👇👇 open
https://yt6.pics.ee/UAA6Q


አስገራሚ ታሪክ ነው!!
በችግር ጊዜ ትግዕስት አድርጎ ጀነት ያገኘው የአላህ ባሪያ ማን እንደሆነ ያውቃሉ ??

ያዳምጡ ይግቡ በሊንኩ 👇 #SHARE LIKE
https://yt6.pics.ee/UFA7V
https://yt6.pics.ee/UFA7V


Forward from: || ጣፋጭ ታሪኮች || EIMN TUBE °
የምስራች መልካም ዜና | ለሴቶች ታላቅ ቅናሽ

በቱርክ በፋሽን እና በብራንድ አልባሳት ጫማዎች የሚያዘንጠው Turkish Trends ይጎብኙን ይወዱናል ይመርጡናል ይላል ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ያገኙናል 👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEkVhqrOZkK2Q3HvHQ

በስልክ ይደውሉ | 0910001780
አደራሻ › አዲስ አበባ | ለብ መብራት ሀይል አደባባይ |ቁ² ቤተል አልመሻ ፎቅ ላይ ያገኙናል ።




ወንድማችን የአዲስ ዩቲብ ቻናል ከፍቶ ብቅ ብሏል በቅንነት ሁላችንም ዩቲብ ቻናሉ ሰብስክራፕ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!

#አዳዲስ መረጃ #ትረካ ግጥሞች የሶሃቦች ታሪኮችን የፍቅር ታሪክ አስተማሪ መልዕክቶች ያገኛሉ ።

በሊንኩ ይግብ 👇 ሰብስክራፕ ያድርጉ
http://psce.pw/UGN5N
http://psce.pw/UGN5N


የገበሬው እውነተኛ ታሪክ አንድ ዳቦ ጋጋሪ ከአንድ ገበሬ ሁልጊዜ አንድ ኪሎ ቅቤ ይገዛ ነበር ።

በዶ/ር አብይ አህመድ |• ለሌሎችም ሼር #SHARE በሉ!!

አንድ ቀን ዳቦ ጋጋሪው ገበሬው የሚሸጥለት አንድ ኪሎ ቅቤ በትክክል አንድ ኪሎ መሆኑን ለማረጋገጥ ቅቤውን ሊመዝን ይወስንና ። ቅቤው አንድ ኪሎ አለመሆኑን ይደርስበታል :: ዳቦ ጋጋሪው በሁኔታው በጣም ስለተበሳጨ ገበሬውን ፍርድ ቤት ይከሰዋል ።

ዳኛው ገበሬውን የሚሸጠውን ቅቤ እንዴት እንደሚመዝን ጠየቀው "የተከበሩ ዳኛ፣ እኔ ኋላቀር ገበሬ ነኝ ቤቴ ውስጥ ሚዛን እንጂ የሚዛን ድንጋይ የለኝም "በማለት መለሰ ታዲያ ቅቤውን እንዴት ነው የምትመዝነው?" በማለት ዳኛው
ጠየቁት ??

"የተከበሩ ዳኛ ዳቦ ጋጋሪው ከኔ ቅቤ ከመግዛቱ በፊት እኔ ከሱ አንድ ኪሎ ዱቄት እገዛዋለሁ ። ሁልጊዜ ቂቤውን ሊወስድ ሲመጣ ከሱ የገዛውትን አንድ ኪሎ ዱቄት ሚዛን ላይ በማስቀመጥ እኩል ክብደት ያለው ቅቤ መዝኜ እሸጥለታለሁ :: ስለዚህ ኪሎው አነሰ ከተባለ ተጠያቂ እኔ ሳልሆን ዳቦ ጋጋሪው ነው" በማለት መለሰ።

በህይወት ውስጥ የምናገኘው ለሌሎች የሰጠነውን ያክል ነው "በሰፈሩት ቁና ተመልሶ ይሰፈርሎታል ብዙ እንዲሰጠን አብዝተን እንስጥ ቅን እናስብ መልክምነት ለራስ ነው ።

በቅንነት #ለሌሎችም ወዳጆ ሼር #SHARE ያድርጉ

የቴሌግራም ቻናላችን በሊንኩ ይቀላቀሉ 👇👇https://t.me/joinchat/AAAAAENeGQLfaU994fwAmw


™ ከሰዎች አሉ እየጎዱን ሊያጡን
የማይፈልጉ አጥተዉን ሊተዉን
የማይፈልጉ አስመሳይ ሰዎች አሉ ።

by |• @Ahnemszabot
Join |• @Ahnemsza


"ሀፍሲ"

|| ክፍል አስራ አራት ∞ ①④
(የመጨረሻዉ መጨረሻ)
|| ፀሐፊ፦ ∞ ኑዕማን ኢድሪስ

... በኡስማን የሚመራዉ የዐመሉ ሷሊህን ጀመዓ አባላቶች አዲስ አበባ ገብተዉ ወደ ግል ስራቸዉ ከተመለሱ ሰነባበቱ። ሀፍሲ ለጀመዓዉ ስራ ወደ ሻሸመኔ ስትሄድ ጥናታዊ ፅሁፏን ያቋረጠችዉ ቢሆንም በቀራት የተወሰኑ ቀናቶች ለማጠናቀቅ ደፋ ቀና እያለች ትገኛለች።

ኡስማን፤ ሸህ አጃኢቡ ና ሙባረክ በጀመዓዉ ቢሮ ተገናኘተዉ ስለተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች እያወሩ ቢሆንም በዋነኝነት ያገናኛቸዉ ነገር ሸህ አጃኢቡ የሀፍሲን ምላሽ ለኡስማን ሊነግሩት ነዉ። በወሬያቸዉ መካከል "በል ለሰርጉ ተዘጋጅ!" አሉት። ኡስማን እንደመደንገጥ አለና "ተስማማች እንዴ ኡስታዝ?" ብሎ ጠየቃቸዉ።
"ተስማምታለች ልጄ! የቀረዉን ተገናኝታችሁ አዉሩና ቶሎ ተጋቡ!" አሉት። ሸህ አጃኢቡ ለነኡስማን እንደ መምህር ብቻ ሳይሆን እንደ አባትም ያስቡላቸዋል። አጉል ቦታ ወድቀዉ ሀራም ነገር እንዲሰሩ አይሹም። በመሀል የሸህ አጃኢቡ ስልክ ጠራ ዴቭ ነበር የደወለላቸዉ።
"ሄሎ ልጄ ዳዉድ..." አሉት። ሙባረክ ሁሉንም ሚያወሩትን እያስተዋለ ነዉ። በሀፍሲ መኪና ወደ ሻሸመኔ ሲሄዱ ዴቭን እንደምታፈቅረዉና ልትጠይቀዉ እንደሆነ ነግረዋለች። ከሻሸመኔ ሲመለሱ ደግሞ ዴቭ ሚወዳት ልጅ እስልምናን ልትቀበል እንደሆነ ነግሯታል። "ኡስማንን እሺ ያለችዉ ምን አስባ ነዉ?" እያለ ማስተንተን ጀመረ።

ሸህ አጃኢቡና ዴቭ ሰላምታ ከተለዋወጡ በኃላ የት እንዳሉና እንደሚፈልጋቸዉ ነገራቸዉ። ሀና ልትሰልም በመሆኑ ከሸህ አጃኢቡ ጣፋጭ አንደበት ሸሀዳ እንድትይዝ (የአላህን አንድነትና የተወዳጁን ነብይ ሙሀመድ መልክክተኝነት እንድትመሰክር) ፈልጎ ነዉ።

..."ዴቭ ደስተኛ ይመስላል ማሻ አላህ" አሉ ሸኽ አጃኢቡ። ሙባረክ በአይኖቹ ኡስታዙንና ኡስማንን እያፈራረቀ ከተመለከተ በኃላ ዉስጡን የሚረብሸዉን ነገር ሊናገር ፈለገ። "እኔ ግን በሀፍሲ ጉዳይ ያልገባኝ ነገር አለ" አላቸዉ። ኡስማን የሚጽፈዉን ነገር አቋርጦ ቀና አለ። "ምድን ነዉ ያልገባህ ሙቤ?" አለዉ። ኡስማን ከሙባረክ የሚደብቀዉ ነገር የለም። ሀፍን ማሰብ ከጀመረበት ቀን ጀምሮ ሙባረክ የኡስማን ሚስጥረኛዉና አማካሪዉ በመሆኑ ሚደባበቁት ነገር የለም። ሸህ አጃኢቡም "ምንድን ነዉ እሱ ልጄ?" ብለዉ ጠየቁት።
"ወደ ሻሸመኔ ሀፍሲ ጋር እንደሄድኩ ታዉቃላችኃ?" አላቸዉ ሙባረክ። ሁለታቸዉም አንገታቸዉን ወደ ላይና ወደ ታች በመነቅነቅ እንደሚያዉቁ ገለፁለት።
"... ከሀፍሲ ጋር ስሄድ ዴቭን እንደምታፈቅረዉና ሻሸመኔ ፍቅሯን አዉጥታ እንደምትነግረዉ ነግራኝ ነበር። እንዲያዉም..." ብሎ ንግግሩን ቀጠለ ኡስማንና ሸህ አጃኢቡ በትኩረት እያዳመጡት ነበር። "... እንዲያዉም የዚያን ቀን ማታ ራት ሊበሉ አብረዉ ወጥተዉ ነበር።..." ኡስማን አንገቱን ነቀነቀ። ወደ ሸህ አጃኢቡ ዞሮ እኔና አንቱ መኪና ዉስጥ ተቀምጠን" ሲላቸዉ እሳቸዉም አስታወሱ። ሙባረክ ንግግሩን ቀጠለ "ዴቭ ሚወዳት ሴት እንዳለችና ከሷም ልጅ እንዳለዉ ሳይነግራት አይቀርም" አላቸዉ። ሁለቱም ደነገጡ ስለ ዴቭ ምንም ነገር አያዉቁም።
"እዉነትህ ነዉ?" አለዉ ኡስማን።
"አዎ ይሄንን የሰማሁት ከዴቭ ጋር ወደ አዲስ አበባ ስንመጣ ሚወዳት ልጅ ደዉላለት እስልምናን ልትቀበል እንደነበር ነግራዉ በጣም ደስተኛ ሆኖ ነበር!" ብሎ አረጋገጠላቸዉ። ሸህ አጃኢቡ ዳዉድ የሚወዳት ልጅ እስልምናን ልትቀበል በመሆኗ ደስ ስላላቸዉ "ማሻ አላህ!" አሉ። ሙባረክም ያልተዋጠለትን ነገር ለመጠየቅ ሁለቱም በየተራ ካዬ በኃላ "ሀፍሲ ዴቭን እያፈቀረችዉ የኡስማንን ጥያቄ እንዴት ተቀበለች?" ብሎ ጠየቀ። በመካከላቸዉ ጸጥታ ሰፈነ። በየራሳቸዉ መንገድ ነገሮችን ወደ ኃላ መለስ ብለዉ ማጤን ጀመሩ።
.
ቀናቶች እየነጎዱ ነዉ። ሀፍሲ የጥናት ጽሁፏን የዴቭ ፍቅር እያጎሳቆላትም ቢሆን በማጠናቀቅ ላይ ነች። ስትሄድ፤ ስትነሳ፤ ስትቀመጥና ስተትኛ በየትኛዉም ሁኔታ ላይ የዴቭ ፍቅር ልቧን እንደሰለባት ነዉ። ከዉስጧ የማይወጣ ነበልባል ሆኖባታል። ሀና እስልምናን ስለተቀበለች ዴቭ የልጁን እናት ለማግባት እየተሰናዳ ነዉ። የሰርጋቸዉ ቀን ተወስኖ ለዘመድ አዝማድ፤ ለወዳጅ ጓደኛ የሰርግ ጥሪ ወረቀት ተበትኗል። የዴቭ የሰርግ ጥሪ ከደረሳቸዉ የቅርብ ጓደኞች መካከል አንዷ ሀፍሲ ናት!። ህመሟ ብሷል። ነገሮች ፈጥነዉ የዴቭን ፍቅር ለመርሳት ኡስማን እንዲያገባት ተመኘች!።

... መኝታ ክፍሉ አልጋዉ ላይ ጋደም ብሎ ነገሮችን በጥልቅት ያስታዉስ ጀመር። "እንደ ወንድሜ ነዉ የማይህ!" የሚለዉ የሀፍሲ ንግግር ጆሮዉ ስር ያቃጭልበታል። "ሀፍሲ አታፈቅረኝም። የትዳር ጥያቄዬን የተቀበለችዉ ምናልባት የምታፈቅረዉ ሰዉ የሌላ ሰዉ ስለሆነ ይሆናል። ..." በተረጋጋ መንፈስ እያስተዋለ ነዉ። በዚህ መካከል ሀያት የስልክ መልእክት ላከችለት። "አሰላሙዓለይኩም ኡስሚ እንዴት ነህ? የዉስጤን አዉጥቼ ሳልነግርህ ከአንድ አመት በላይ አፍቅሬሀለሁ ስሜቴን ከነገርኩህ በኃላ ግን መልስህን በመጠበቅ በጣም ጓጉቻለሁ!" አለችዉ። መልእክቱን ካነበበዉ በኃላ የኃሊት ተምዘግዝጎ የሸህ አጃኢቡን ምክር ማስታወስ ጀመረ። "የምትወዳት ሳትሆን የምትወድህ ናት የምትንከባከብህ!" ሸህ አጃኢቡ ልብን ሰርስሮ የሚገባ እዉነተኛ የሆነን ምክር ነበር የመከሩት። "ኡስታዝ ልክ ናቸዉ!" ብሎ አሰበ። "ለኔ የምትሆነኝ ሀያት እንጂ ሀፍሲ አይደለችም!። ዴቭን ስታጣ ለመሸሸጊያ የምትጠቀምብኝ ሳትሆን ከልቧ የምታፈቅረኝ ሀያት ናት የምታስፈልገኝ!" ብሎ ለራሱ ወሰነ። ስልኩን አንስቶ ለሀፍሲ አጠር ያለ መልእክት ጻፈላት።
"አሰላሙዓለይኩም ሀፍሲ ሸህ አጃኢቡን ልኬብሽ ነበር። ነገር ግን ሳስበዉ እኔ ላንቺ አልሆንሽም!። ይቅርታ!!።"

ከወራቶች በኃላ ... ዴቭ ከዩኒቨርሲቲ ጀምሮ ፍቅረኛዉ ከነበረችዉ ሴት ከሀና ጋር ተጋብተዉ ልጃቸዉን አብረዉ ማሳደግ ጀምረዋል። ሀያትና ኡስማን ደግሞ ተገናኝተዉ ስለሰርጋቸዉ መነጋገር ጀምረዋል። ኡስማን ቶሎ የማግባት ፍላጎት ስላለዉ ሀያትም ሀሳቡ ፍላጎቷ ስለሆነ ተስማምታለች።

... ሀፍሲ ደግሞ የምታፈቅረዉ ዴቭን ስትከተል የሚያፈቅራትን ኡስማንን አጥታለች። ሸህ አጃኢቡ ለኡስማን ምክር በሚሰጡበት ወቅት "ቁንጅና የትዳር ዋነኛ መስፈርት አይደለም።" ብለዉት ነበር። የዚህ ምክር ትክክለኛ ባለቤት ሀፍሲ ናት። እድሜ ሲገፋ ሲጨምር የመጠፋ ቁንጅናዋን ተማምና ሁሉም ወንድ ይፈልጉኛል በሚል ስሜት ታዉራ ለትዳር የሚፈልጓትን ብዙ ወንዶች ገፍታለች። የሚያፈቅራትንና እንደ ንግስት ሊንከባከባትን የሚችልን ወንድ (ኡስማንን) ገፍታ በሌላ ሰዉ ፍቅር ታዉራ ኖራለች።

... ህይወት እንደዚህ ነች። ፈላጊ ተፈላጊን ሲያባርር ይኖራል። ፈላጊዉ ተፈላገጊዉ ላይ አይደርስበትም ወይም ፈላጊዉ በተፈላጊዉ ላይ ይደክመዉና ተስፋ ቆርጦበት ማበረሩን ያቆማል። ፈላጊዉ ኡስማን ተፈላጊዋ ሀፍሲን ማባረር ደክሞት ትቷታል። ፈላጊዋ ሀፈሲ በተፈላጊዉ ዴቭ ተስፋ ቆርጣለች!።

"የምንፈልገዉን ስንከተል የሚፈልገንን እናጣለን!"

●▩● ተፈጸመ ●▩●

===========================
|| አጫጭር መሳጭ ጣፋጭ ታሪኮች ያገኛሉ ።
Telegram| https://t.me/Ahnemsza
facebook| www.fb.com/EIMN.News
TUBE| www.youtube.com/channel/UCOSAeOty5pST4tsJrqdnjwA


ዉድ የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ በሀገራችን በተፈጠረው የኢንተርኔት መቁዋረጥ ስናቀርበው ነበረው ፕሮግራም ተቆዋርጦ እንደነበር ሁላችንም የምናቀው እዉነታ ነው ።

ከዛሬ ጀምሮ ተጀምሮ የነበረው #የሃፍሲ ታሪክ እንጀምራለን በእንዲሁም የተለያዩ የፍቅር ታሪኮችን በትረካ በዩቲብ ቻናላችን ሰለምናቀርብ ዩቲብ ቻናላችን ሰብስክራፕ ያድርጉልኝ ። የዩቲብ ቻናላችን ሊንክ ከስር በምትመለከቱት ይግቡና ሰብስክራፕ ያድርጉ ።

ለሁሉ ነገር ይቅርታ እንጠይቃለን ውድ አንባቢዎቻችን ።

ዩቲብ ቻናላችን ስብስክራፕ ያድርጉ 👍👇
http://www.youtube.com/channel/UCOSAeOty5pST4tsJrqdnjwA



20 last posts shown.

104 835

subscribers
Channel statistics