🔸 👉 አስደሳች ዜና :- በደሴ ከተማ ለምትኖሩ ሠለፍይ እህቶች በሙሉ ነገ ማለትም ዕሁድ ህዳር 15 /05/2017 ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በመስጅደል አቅሷ ወሎ ሪል ስቴት የእህቶች ርስ በርስ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለሚኖራቸው ሁላችሁንም እናቶችና እህቶችን ጠርተዋችኋል !!
🔸 👉 በተጨማሪም ሴት ህፃናቶች ቁረኣንን ና ሀድስን በምን አይነት መልኩ እንደሃፈዙና በምን አይነት መልኩ ተርቢያ እንደተደረጉ በህፃናቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ::
ስለዚህ ማንኛዋም እናት ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ትምህርቶችን ስለምትወስዱበት እንዳትቀሩ በጥብቅ አሳስበዋችኋል !!
🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse