ወለጋ መቻራ ሰለፍዮች ቻናል ናት
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👉 የደሴ ወንድሞች እሩቅ ነው ኮቻ እንዳይመስላችሁ ... ወለጋ ነው ።
🔺👉 እሁድ ታህሳስ 7 በአላህ ፍቃድ የተነፋፈቁ ልቦች በጧኢፍ መስጂድ ይገናኛሉ...❗️
🔺👉 ወንድማችን አቡ ዓብዲላህ ቃሲም ኩታ በር حفظه الله تعالى ለወንድሞቹና ለእህቶቹ ድናዊ ዕውቀት በመስጠት ለወጣቶቹና ለእህቶች አመርቂ አስደናቂ ስራ እየሰራ ነው ። እቦ እሱ ይቀበልህ .. የኢርጃኡ መዘዘኛና ሙቀሊድ የዓቂዳ ልፍስፍሱ የሙሽሪክ ጠበቃ የሆነው ቡድን አጥምዶባት የነበረችዋ መቻራችን ድናለች በቃ ተርፋለች ...❗️
🔺 ወለጋ ላይ ጀግኖች አሉን 🔺
ከጫፍ እስከ ጫፍ ተውሒድ
👇---- ኻድሟት ----👇
https://t.me/Mechara_selefya