⚡️ Telegram አዳዲስ Updates አስተዋውቋል።
💘ከነዚም ውስጥ contact list ውስጥ የሌለ አዲስ ሰው inbox ሲያደርግላችሁ ስልክ ቁጥሩ የት ሃገር እንደተከፈተ ፣ መቼ እንደተከፈተ፣ share የምታደርጓቸው የጋራ ግሩፖች፣ እንዲሁም verified የተደረገ official account ከሆነ መጀመሪያ ላይ ያሳውቃችኋል ።
✅ይህም ማጭበርበርን ለመከላከል ይረዳል ተብሎ ይታመናል ።።
🌍Alexinfotech
🖤YouTube 🎵 TikTok
📸Instagram ✈️ Telegram