Truth Revolution Ministry


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት በውስጥ መስመር ያናግሩን @kirubel_christian

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


ደህና ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን፤
ደህና ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።


ደህና ነኝ - ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ)

@Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


የኤፌሶን መልእክት ጥናት
ክፍል ሶስት
በዶ/ር ማሙሻ

ብቻችሁን አትስሙ ለሌሎች ሼር አድርጉ

  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


Jesus and the Eyewitnesses (Z-Library).pdf
3.9Mb
Jesus and the Gospels An In (Z-Library).pdf
4.2Mb
Jesus, the Final Days (Crai (Z-Library).pdf
2.7Mb
The New Testament Documents (Z-Library).pdf
947.0Kb
The Historical Reliability (Z-Library).pdf
3.5Mb
ከላይ ያሉት መፅሐፍት በኢየሱስ ክርስቶስ፣ በወንጌላቱ ታሪካዊ ተዓማኒነት፣ ውስጣዊ እና ውጫዊ ማስረጃዎች ላይ በዘመናችን ወንጌላዊያን ሊቃውንት ምላሽ የተሰጠባቸው መጽሐፍት ናቸው። ብታነቧቸው ከተቃዋሚዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ልትሰጡባቸው ትችላላችሁ። ለመንፈሳዊ እድገታችሁም ጠቃሚ የሆኑ መፅሐፍት ናቸው፣ መልካም ንባብ።


የኤፌሶን መልእክት ጥናት
ክፍል ሁለት
በዶ/ር ማሙሻ

ብቻችሁን አትስሙ ለሌሎች ሼር አድርጉ

  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


አንተን እንዳልበድል፣
ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።

መዝ119:11

@Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


የኤፌሶን መልእክት ጥናት
ክፍል አንድ
በዶ/ር ማሙሻ

  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


ባየው ባየው
ይህን ድንቅ መዝሙር ጋበዝኳቹ
መልካም ምሽት!

  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️




#ማስታወቂያ
#በመንፈሳዊ_ህይወታችሁ_ማደግ_ለምትፈልጉ_ሰዎች
#የመፅሐፍ_ቅዱስ_ጥናት

የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
ዛሬ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የኤፌሶን መልእክትን ማጥናት ስለምንጀምር እንዳትቀሩ።


ከታች ባለው ሊንክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


ክርስቶስ ማነው (1).pdf
1.8Mb
ክርስቶስ ማነው (2).pdf
1.2Mb
ክርስቶስ ማነው (3).pdf
1.7Mb
#ክርስቶስ_ማን_ነው?
ይህንን መጽሐፍ እንድታነቡና አንዳንድ በነገረ-ክርስቶስ ላይ ያላችሁ አመለካከት እንዲቀየር አሊያም እንዲዳብር ስል እጋብዛችኋለው፡፡ተባረኩ!

@Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
  @Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


🛑የማስጠንቀቂያ መልእክት🛑

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት "መጽሐፍ ቅዱስ መማር የምትፈልጉ ሰዎች በውስጥ ጻፉልኝ" እያለ ሰዎችን እያጠመደ ይገኛል::

ይህ ልጅ የወንጌል አማኞችን መዝሙር ይጠቀማል:: እንዲሁም ኢየሱስ ማለት ያበዛል::
ነገር ግን እጅግ አደገኛ የኾነ የስህተት ትምህርት አራማጅ ነው:: ስለ ኢየሱስ ያስተምሩ ያስተምሩና መጨረሻ ላይ "ኢየሱስ ኮሪያ ውስጥ ያለ አንድ ሰው እንደሆነ ይናገራሉ::" ስለዚህ እንድትጠነቀቁ ይሁን::

🔥Share 🔥Share 🔥Share




#ማስታወቂያ
#በመንፈሳዊ_ህይወታችሁ_ማደግ_ለምትፈልጉ_ሰዎች

የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ! እያልኩ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን ቅዳሜ በቀጥታ ስርጭት የኤፌሶን መልእክትን ማጥናት እንጀምራለን።ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ተባረኩ!

@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


እግዚአብሔር መልካም ነው!
እግዚአብሔር መልካም ነው!
እግዚአብሔር መልካም ነው!


እግዚአብሔር አለ!




500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ
#Telegram_Live
⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰

የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት መታሰቢያ በዓል አስመልክቶ ዛሬ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ!

✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️


ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ህፃን ያቤፅ ይባላል።እድሜው 14 ሲሆን ከመጀመሪያ ሲወለድ በአንድ ኩላሊት ነበር የተወለደው ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ያለውም አንድ ኩላሊት ሙሉ በሙሉ ደክሞ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ይገኛል።

በዚህ ምክንያት ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ እንዲታከምና በአፋጣኝ የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንዲያደርግ በቦርድ ተወስኗል ስለሆነም ቤተሰቦቹ ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ከስር በተቀመጠው የባንክ አካውንትና gofund me የአቅማችሁን እንድታበረክቱ በትህትና እንጠይቃችኋለን።

18 last posts shown.