ታራሚዎች ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ ስርጭት እንዲከላከሉ የቅድመ ጥንቃቄ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤቶች መምሪያ አስታወቀ፡፡
https://amharaweb.com/ታራሚዎች-ራሳቸውን-ከኮረና-ቫይረስ-ስርጭ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው ናኪ ሆቴልና ስፓ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለሚገኙ ታራሚዎች አንድ ሺህ ሊትር ፈሻሽ ሳሙና አበርክቷል፡፡ ፈሳሽ ሳሙናው ታራሚዎች ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ራሳቸውን እንዲከላከሉ ያለመ ነው፡፡ የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ ሀብታሙ ሽፈራው ዓለም አቀፍ የሰው ልጆች የመኖር ሥጋት እየሆነ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በሚደረገው ርብርብ ድርጅታቸው ግዴታውን እየተወጣ እንደሚገኝ…