🚨 የማንቸስተር ዩናይትድ መግለጫ፡
ማንቸስተር ዩናይትድ ሩድ ቫኔስተሮይ ከምክትል አሰልጣኝነት ስራው መልቀቁን ያረጋግጣል። ሩድ በክረምቱ ደግሞ ወደ ክለባችን በመቀላቀል እና ያለፉትን አራት ጨዋታዎችንም በጊዜያዊ አሰልጣኝነት አገልግሏል።
ሩድ አሁንም ለወደፊትም የማንቸስተር ዩናይትድ ሌጀንድ ሆኖ ይቀጥላል።
ለነበረው አስተዋጽኦ እና ስራውን ለከወነበት መንገድ ምስጋናችንን እንገልጣለን። ኦልድ ትራፎርድ እርሱን ለመቀበል ሁልጊዜም ዝግጁ ናት።👋