4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ | 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


❷⓪❷❹ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦
በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።
Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


የ እጅ ለ ሌስተር


ቼልሲ ከ ብራይተን የሚያረጉትን ጨዋታ በ ETV መዝናኛ ቀጥታ መመልከት ይችላሉ


የ እጅ ለ ሌስተር


ፋውል ካላፊዮሪ


አሁንም ኳስ አረሴ ጋር ነው


አርሰናል ኦኦኦ ሳካ አወጣው


እየተቀባበሉ ነው


ኳስ ሌስተሮች ጋር ነች


6ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች !

            ⏰ ተጀመሩ'

አርሰናል 0 - 0 ሌስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 0 - 0 ዌስትሃም
ቼልሲ 0 - 0 ብራይተን
ኤቨርተን 0 - 0 ክሪስታል ፓላስ
ኖቲንግሃም 0 - 0 ፉልሃም

@PREMIER_LIGU | #EPL


አርሰናል ኦኦኦኦ


አርሰናል ኳስ ይዘዋል


ጨዋታ ተጀመረ


ማን ያሸንፋል?
Poll
  •   ቼልሲ🔵
  •   አቻ 🤝
  •   ብራይተን⚪️🔵
199 votes


ማን ያሸንፋል?
Poll
  •   አርሰናል
  •   አቻ
  •   ሌስተር ሲቲ
289 votes


ባለፈው የውድድር ዘመን ቼልሲ ከብራይተን ጋር ባደረጋቸው በሁለቱም ጨዋታዎች አንድ ተጫዋች በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቶባቸዋል።

ነገርግን ሁለቱንም ግጥሚያዎች ማሸነፍ ችለዋል።😳

ዛሬስ ይደግሙት ይሆን? 🤔

@PREMIER_LIGU | #EPL


MOTM !

@PREMIER_LIGU | #EPL


የፕሪሚየር ሊጉ ተቀናቃኞች ከሮድሪ ጉዳት በኋላ በመጀመርያ የሊግ ጨዋታቸው ማን ሲቲ ነጥብ ሲጥል እየተመለከቱ ነው።

@PREMIER_LIGU | #EPL


የጨዋታው ቁጥራዊ መረጃ...

ኒውካስትል ዩናይትድ 1 - 1 ማን ሲቲ

@PREMIER_LIGU | #EPL


ኤርሊንግ ብራውት ሀላንድ በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን ለመጀመርያ ጊዜ ጎል ሳያስቆጥር ወቷል።

@PREMIER_LIGU | #EPL


እንደሚወጡ ዘገባዎች ከሆነ ፊፋ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በኮፓ አሜሪካ ዋንጫ ላይ ባሳየው ተገቢ ያልሆነ ተግባር ምክንያት ለ2 ጨዋታዎች አግዶታል! 🇦🇷🚫

አርጀንቲና ከቬንዙዌላ እና ቦሊቪያ ጋር በምታደርጋቸው ጨዋታዎች ያመልጠዋል!🇻🇪&🇧🇴

@PREMIER_LIGU | #EPL

20 last posts shown.