Posts filter




"ሲያስልህ ሽሮፕ ትወስዳለህ አይደል? ከዚያ ይሻልሃል።ይህንኑ ሽሮፕ ደረትህን ብትቀባው ግን ይሻልሃል? መድሀኒቱን ያለአግባብ ስለተጠቀምክበት ሊያሽልህ አይችልም።ከውስጥ ላለ ችግር ከውጪ መፍትሔ መፈለግ ማለት ይሄ ነው"

📚ርዕስ፦ምን ሆኛለሁ
✍️ደራሲዎች፦ትግስት ዋልተንጉስ 
                  ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ

🌟 @Bemnet_Library


ጠቢቡ አንድ ቀን በጎዳና ላይ እየሄዱ ሳለ ሁለት ወጣቶች በሃይማኖት ክርክር ተጠምደው ያገኟቸዋል።በወጣቶቹ ሁኔታ የተበሳጩት ጠቢቡ "በሃይማኖት ጉዳይ በመከራከር ለምን ጊዜያችሁን እንደምታጠፉ አልገባኝም፤ስለ ሃይማኖት በተከራከራችሁ ቁጥር ሃይማኖት ውስብስብና ግራ አጋቢ ነገር እየሆነ እንደሚመጣ አታውቁምን? ፈጣሪ ሃይማኖትን ሲፈጥር እኮ ቀላልና ግልፅ አድርጎ ነው" በማለት በከንቱ ጊዜያቸውን ከማባካን ይልቅ እንዲሰሩበት መክረዋቸው አለፉ።

⚽️እዚህ ጋር የሆነ ስዕተት ያለ ይመስለኛል፤ግን እራሳችሁ በተረዳችሁት ልክ ተረዱት!

📚ርዕስ፦ሱፊዝም
✍️ደራሲ፦ሃይለጊዮርጊስ ማሞ

🌟 @Bemnet_Library


ሱፊዎች "ለጠቢብ ሰው እውነተኛ ገንዘቡና ሀብቱ 4 ነገሮች ናቸው ብለው ያምናሉ።አንደኛው ከአንድበቱ የሚወጣው ቃል እውነት ብቻ ሲሆን፤ሁለተኛው ንዴትና ቁጣውን መግዛት ሲችል፤ሶስተኛው ስለሚመገበው ምግብ እምብዛም ግድ ከሌለው፤አራተኛው በሁሉ ነገር የሚታመን ሲሆን በእርግጥም እርሱ ሀብታም ነው" ይላሉ።

📚ርዕስ፦ሱፊዝም
✍️ደራሲ፦ሃይለጊዮርጊስ ማሞ

🌟 @Bemnet_Library

4.7k 0 29 3 107

"ኃጢአትን ከማድረጉ በላይ ካደረጉት በኋላ ማሰቡ የከፋ ነው"

📚ርዕስ፦ሱፊዝም
✍️ደራሲ፦ሃይለጊዮርጊስ ማሞ

✈️ @Bemnet_Library

4.7k 0 16 1 115

የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና ይሄን ቪዲዮ ላይክ በማድረግ የንቃታችሁንና የተሸላሚነታችሁን ደረጃ ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ

መልካም ጊዜ!

https://youtu.be/5nsExZ2LmCw?si=GlEUmjKCUynOYbDA


ይሄን ነገር አረሳነውም!

ሽልማቱ ሀሙስ ወይም ቅዳሜ የሚደረግ ሲሆን፤ለመሸለም ከእናንተ የሚጠበቀው Active view ወይም ፈጥኖ ተመልካች (ፈጥኖ ደራሽ) መሆን ብቻ ነው።እኛ የሆነ ፖስት ስንፖስቶ ቶሎ ማየትና ሪያክት ማድረግ ነው።በተለይ ቶሎ የሚፖሰቱ ነገሮችን  መመልከት ነጥቡን ከፍ ያደርገዋል።መጽሐፉቹን የምንሸልመው በSoftcopy ሲሆን ነገር ግን ይሄ ሀሳባችን 75% ለውጥ ካመጣ ወደ "HardCopy" ሽልማት እንቀይረዋለን።

#ንቁ ሁኑ
#የምንፓስታቸውን ነገሮች ፈጥናችሁ ተመልከቱ
#ሪያክት አድርጉ
#የዩቲዩብ ቻናላችንን ተቀላቀሉ
#ከዛ በሽልማት እናበሸብሻችኋለን።መጨረሻ ላይ መረጃው ታይቶ ንቁ ተሳታፊው የሚሸለም ይሆናል።በብዛት የምንሸልመው ታዋቂ የትርጉም መጽሐፎችን ነው።

🖤YouTube፦ https://www.youtube.com/@Bemnet_Library


48ቱ የኃይል ህጎች.pdf
223.0Kb
#ShortNote

📓ርዕስ:- 48ቱ የሀይል ህጎች
✍️ደራሲ:- ሮበርት ግሪን

"48ቱ የኃይል ህጎች" መጽሐፍን እንዲህ ቀለል ባለ መንገድ በ20 ገፅ ብቻ ተዘጋጅቷል።እንደዚህ አይነት አጫጭር ማብራሪያዎችን ማዘጋጀት የምትችሉ @Bemni_Alex ላይ ቶሎ አዋሩኝ።ዕድል ያለው ብዙ ይጠቀማል

📚 @Bemnet_Library


የሰው ልጅ ጥንካሬ በጉልበቱ ብርታትና በሚሸከመው ሸክም ብዛት አይደለም።እንዲያማ ቢሆን ለጉልበቱ ፈረስ፤ለሸክሙም አህያ ተወዳዳሪ አይኖራቸውም ነበር።ነገር ግን የጥንካሬ ቁምነገር የሚገኘው ቁጣንና ተናዳጅነትን  በመግታት ላይ ነው።በተቆጣህ ቁጥር ከእውቀት ጋር ርቀትህን እያሰፋህ መምጣትህን ማወቅ እንደማለት ነው።

📚ርዕስ፦ሱፊዝም
✍️ደራሲ፦ሃይለጊዮርጊስ ማሞ

✈️ @Bemnet_Library

8.4k 0 37 4 132

"ከፍቅር ሁሉ የሚበልጠው ምላሽ ሳያገኙ ማፍቀር መቻል ነው።"

📚ርዕስ፦ሱፊዝም
✍️ደራሲ፦ሃይለጊዮርጊስ ማሞ

✈️ @Bemnet_Library

9.5k 0 54 113 149

"የእኛ ስራ ፈጣሪን ማፍቀር፤በዚህም ማንነቱንና ምንነቱን በምድራዊ ህይወታችን መግለጥ ነው።ከዚያ ተሻግረን ስለገነትና ገሃነም መጨነቅም ሆነ ማሰብ በፈጣሪ ስራ ጣልቃ እንደመግባት ይቆጠራል።"

📚ርዕስ፦ሱፊዝም
✍️ደራሲ፦ሃይለጊዮርጊስ ማሞ

📚 @Bemnet_Library

9.6k 0 22 7 120

ትናንትና የሰው ልጅ በታሪክ ገድል ላይ እነ አልበርት አንስታይንን ፣ሼክስፒርን፣ አብርሐም ሊንከንን፣ ፔሌን ማልኮሜክስን፣ ጎልዳሚርን ፣ ሞዛርትን ፣ ፒካሶን፣ አበበ በቂላን ፣ማንዴላን፣ አፄ ቴዎድሮስን መዝግቦአቸዋል፡፡ ዛሬ ደግሞ እርሶን ለማስፈር ገጹን ገልጦ ፣ ቀለሙን ጠቅሶ ይጠብቅዎታል፡ ታሪክን ለመሥራት አሁን በዚህ አሉ፡፡ ዓለም አሁን ሼክስፒርን አይፈልግም እርሶን ግን ይናፍቃል፡፡

📓ራስህን የማወቅ ሳይኮሎጂ
✍️ቃልኪዳን አምባቸው

☕️@Bemnet_Library


የአማኑኤል_ሆስፒታል_ታሪኮች_@Bemnet_Library4.pdf
16.5Mb
📚ርዕስ፦ የአማኑኤል ሆስፒታል ታሪኮች
✍️ደራሲ፦ ዶ/ር ዮናስ ላቀው

አማኑኤል ሆስፒታል ብዙ የሚገመቱና የማይገመቱ ነገሮች ይከሰታሉ።

✈️ @Bemnet_Library

12.8k 0 205 13 55

አይ ልጅነት ለካ እግዜር ለማንም አያዳላም!አንዱን ደሀ ሌላውን ሀብታም አድርጎት አይፈጥርም!እያንዳንዱ ሰው የራሱን ዕጣ ራሱ ይወስነዋል!ህይወት ለማንም ቃል አልገባችም።ይሄን ተረዳሁ በሌላ በኩል ደግሞ እድሜዬ እየጨመረ ሲመጣ....ለካ  ሀብታም ማለት ብዙ ገንዘብ ማከማት ማለት አይደለም!ለካ የሰው ልጅ የራሱን የህይወት መስመር ራሱ ነው የሚወስነው!ሀብት ለካ ቁሳዊ ነገር ነው።ቁሳዊ ነገር ደግሞ ቋሚ ሊሆን እንደማይችል ተረዳሁ።

📓ርዕስ፦ኦያያ ከፓሪስ መልስ
✍️ደራሲ፦አዘርግ

📚 @Bemnet_Library


"እያንዳንዱ ሰው ስለ ራሱ መስማት ይወዳል! መጠኑ ይለያይ እንጂ እያንዳንዱ ሰው መደነቅን፤ስለራሱ ሲወራ ማዳመጥን ይወዳል።ከእያንዳንዱ ሰው ይበልጥ ደግሞ ሴቶች ስለራሳቸው መስማት ጣፋጭ ምግባቸው ነው።ስለራሳቸው ስታወራላቸው ወሲብ ሲያደርጉ ከሚሰጣቸው ሀሴት የበለጠ ይደሰታሉ።ይህን ደካማ ባህያቸውን በመያዝ ካንተ የሚጠበቀው ጉጉት  መፍጠር ብቻ ነው

📓ርዕስ፦ቋ
✍️ደራሲ፦አዘርግ

📚 @Bemnet_Library


እንደዚህ አይነት ቪዲዮችን የበለጠ እንድንሰራ ፎሎና ላይክ ማድረጋችሁን አትርሱ!

📚 Bemnet Library

https://vm.tiktok.com/ZMBdNcvSG/


ይሄን ቪዲዮ ላይክ ላደረጉና የቲክቶክ ቻናላችንን ለተቀላቀሉ ጥቂት አንባቢዎች "አልገባኝም" የተሰኘውን ተወዳጅ መጽሐፍ በሶፍትኮፒ እንሸልማለን

https://vm.tiktok.com/ZMBek9toR/


"ወንድ ክብሩን ሊገነባ ይገባል።ሴት ደግሞ ክብሯን ልጠብቅ ይገባል።ሁለቱም የሚከበሩት በዚህ መንገድ ነው"

📚 @Bemnet_Library

13.4k 0 48 12 189

እንደ እውነቱ ከሆነ ህይወት አልፎ አልፎ ካልሆነ ልክ እንደፈለግነው አይሆንም፡፡ ብዙ ጊዜ ሰዎች ልክ እንደጠበቅነው አይሆኑም፡፡በእያንዳንዱ የህይወት ቅዕበት የምንወደው ነገር እንዳለ ሁሉ የማንወደው ነገርም ይኖራል፡፡ ሁልጊዜ አንተን የሚቃረኑ ሰዎች ይኖራሉ። ሁሌም እንቅፋቶች ያጋጥምሀል። ሁሌም ነገሮችን በሌላ መንገድ የሚሰሩ ሰዎች አሉ። 

ይህንን መሰረታዊ የህይወት መርህ ካልተቀበልክ ህይወትህ በሙሉ ጦርነት ይሆናል። ሰላማዊ ህይወት ለመምራት መታገል ያለብንን ጦርነቶችና መተው ያለብንን በጥንቃቄ መምረጥ አለብን፡፡ ዋነኛ ግብህ ሁሉም ነገር እንደፈለግከው እንዲሆን ሳይሆን በንፅፅር ጫና የሌለበት ደስተኛ ህይወት መኖር ከሆነ አብዛኞቹ ጦርነቶች ከተረጋጋ ስሜት የሚያስወጡ እንደሆኑ ይገባሃል።

📙ቀላሉን ነገር አታካብድ

📚@Bemnet_Library


ብልሁ ንጉስ


በአንድ ወቅት የዊራኒ ከተማን የሚያስተዳድር አንድ የተከበረና ብልህ ንጉስ ነበር፡፡ ንጉሱ በግርማው ይፈራ፣ በጥበቡም ይወደድ ነበር፡፡ በከተማው እምብርት የሚገኘው ጉድጓድ በቀዝቃዛና የሚያብረቀርቅ ውሃ የተሞላ ነው፡፡ ሌላ የውሃ ጉድጓድ ስለሌለ ንጉሱንና ባለሟሎቹን ጨምሮ ሁሉም የከተማው ነዋሪ ከዚህ ጉድጓድ ነው የሚጠጡት፡፡

አንድ ምሽት ሁሉም በእንቅልፍ ተይዘው ሳለ አንድ ጠንቋይ ወደ ከተማው ይገባና ወደ ጉድጓዱ ውስጥ ሰባት የማይታወቁ ጠብታዎች ጨምሮ «ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ከዚህ ውሃ የሚጠጣ ያብዳል» በማለት ተናገረ፡፡

በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ከንጉሱና ከግል አገልጋዩ በቀር ሁሉም ነዋሪዎች ከውሃው በመጠጣታቸው ጠንቋዩ አስቀድሞ እንደተናገረው ሁሉም አበዱ፡፡

የዛን ዕለት... ቀኑን ሙሉ በጠባብ መንገዶችና በገበያ ስፍራዎች የሚመላለሱ ሰዎች ‹‹ንጉሱ አብዷል፡፡ ንጉሱና ባለሟሉ አዕምሯቸውን ስተዋል፡፡ በእብድ ንጉስ መመራት የለብንም፡፡ ከዙፋኑ ልናወርደው ይገባል» ሲሉ አንሾካሾኩ፡፡

የዛን ዕለት ምሽት ንጉሱ በአንድ የወርቅ ዋንጫ የጉድጓድ ውሃ እንዲመጣለት አዘዘ፡፡ ከዚያም ለራሱ ግጥም አድርጐ ጠጣና ለባለሟሉ እንዲጠጣ ሰጠው፡፡ ይሄን ጊዜ በዊራኒ ከተማ ሃሴት ሆነ፡፡ ንጉሱና ባለሟሉ አዕምሯቸው ተመለሰላቸው ሲሉም አሰቡ፡፡

✍️ካህሊል ጂብራን
📚@Bemnet_Library

20 last posts shown.