Bule Hora University


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


Bule Hora University Official telegram

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


ቡሌ ሆራ ዩኒቨረሲቲ 29/05/2017
ለክረምት ትምህርት መርሐ ግብር ተከታታዮች በሙሉ።
****
ጉዳዩ :- የመውጫ ፈተና/exit_exam./ን ይመለከታል።
ቀደም ስል የመውጫ ፈተናን አስመልክተን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የፌስ ቡክና ቴሌ ግራም ገጾቻችን የፈተና ቀናትን እንዳሰወቅናችሁ የክረምት መርሐ ግብር ተከታታይ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናችሁ
የሚሰጠው የካቲት 1/2017; ዓ/ም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ስለሆነ ፈተናውን ለመውሰድ ዝግጁነት ያላችሁ ተማሪዎች በተባለው ቀንና ሰዓት ቀርባችሁ የመውጫ ፈተናውን እንዲትወስዱ አስቀድመን እናሳውቃለን።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨረሲቲ


የፈተና ፕሮግራም የሰዓት ለውጥን ይመለከታል


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ :ጥር 29/2017
"በአክሽን ፎር ዘኒዲ ኢን ኢትዮጵያ"በሚባል ግብረ-ሰናይ ድርጅት ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ ቁሣቁስ ተሰጠ።
*************************************************************
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በኩል በተደረገ ጥረትና በተፈጠረ መልካም ግንኙነት ከአክሽን ፎር ዘኒዲ ኢን ኢትዮጵያ /ከ "Action for the needy in Ethiopia" ከሚሠኝ ግብረሰናይ ድርጅት ለሴት ተማሪዎች ድጋፍ ተገኘ።
በመሆኑም በግብረሰናይ ድርጅቱ ትብብርና በዳይሬክቶሬቱ መካከል በተፈጠረ መልካም ግንኙነት 25,000 ፓድ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ የተገኘ ሲሆን ለ2,500 ሴት ተማሪዎች; ለእያንዳንዳቸው 10/አስር-አስር /ፓዶች እንደተሰጣቸው ተገልጿል።
በመሆኑም ተማሪዎች ለንፅህና መጠበቂያ የሚያወጡትን ወጪ ለሌላ ጉዳዮች ማዋል እንደሚችሉ በመግለፅ፣ በቀጣይ ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ት/ቤት ሴት ተማሪዎችም በዚህ መልኩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው መ/ር ንጉሴ ጎዳና ተናግረዋል። በሌላ በኩል ወደፊትም በተመሳሰይ መልኩ ከዚሁ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ጋር ትስስሩን አጠናክሮ እንደሚሰሩ አብራርተዋል።
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ):ጥር 26/2017 ዓ.ም
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የመስክ ምልከታ አደረገ።


ጥር 24/2017 ዓ.ም
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የመስክ ምልከታ አደረጉ ።


ጥር 24/2017 ዓ/ም
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ በቡሌ ሆራዩኒቨርሲቲ ባካሄደው የመስክ ጉብኝት በኦዲት ግኝቶች ላይ በወሰዳቸው ማሻሻያዎች ዙሪያ ውይይት አካሄደ።0

6 last posts shown.