#NewsAlert ጣልያን ተጨማሪ 683 ዜጎቿን አጣች!
#Coronavirus : ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 683 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 7,503 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥርም 74,386 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 5,210 ኬዝ በ24 ሰዓት ነው የተመዘገበው።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks