#በጣልያን ተጨማሪ 919 ሰዎች ሞቱ!
#ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 919 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 9,134 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥርም 86,498 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 5,909 ኬዝ በ24 ሰዓት ነው የተመዘገበው።
#ስፔን ውስጥ ዛሬ ብቻ ተጨማሪ 569 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 4,934 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥርም 64,059 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 6.273 ኬዝ በ24 ሰዓት ነው የተመዘገበው።
#አሜሪካን ውስጥ ዛሬ ብቻ 99 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 1,385 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥርም 93,440 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 8,005 ኬዝ በ24 ሰዓት ነው የተመዘገበ ነው:: አሜሪካ ከቻይና እንዲሁም ጣልያን በልጣ 93,440 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር አስመዝግባለች::
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks