🖍#COVID-19 - ጠቅለል ያለ መረጃ‼️
📌በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ከተያዙ መካከል አንድ ሰው ሙሉ ለሙሉ መዳኑ ተገለጸ፡፡
📌 የ101 ዓመቱ ጣሊያናዊ አዛውንት ከኮሮናቫይረስ ዳኑ፡፡
📌 ለኮሮናቫይረስ እየተዘጋጀ ያለው መድሃኒት ወደ ቀጣይ ፍተሻ ማለፉ ተነገረ፡፡
📌 በኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 38 ደረሰ፡፡
📌 በደቡብ ኮሪያ በኮቪድ-19 የተያዙ በርካታ ሰዎች ከበሽታው ዳኑ፡፡
📌 የአፍሪካ ኅብረት ዋና ጸሐፊ ከኮሮናቫይረስ ነጻ መሆናቸው ተረጋገጠ፡፡
📌 በአዲስ አበባ 41 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን መንገድ በጸረ ተዋህሲያን መድሃኒት ሊረጭ ነው፡፡
📌 የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር በምዕራብ ኦሮሚያ ያለው የኢንተርኔት መቋረጥ እንዲቆም ጠየቀ፡፡
📌 የኮሮናቫይረስ መነሻ የሆነችው የቻይና ከተማ በከፊል ለእንቅስቃሴ ክፍት ሆነች፡፡
📌 የጋናው ፕሬዝዳንት ደሞዛቸውን በኮቪድ-19 ለተያዙ ድሆች ለመስጠት ቃል ገቡ፡፡
📌 ዚምባብዌ ከሰኞ ጀምሮ እንቅስቃሴ ልትገድብ ነው፡፡
📌 ሩሲያ የሰዎችን እንቅስቃሴ ማገድ ልትጀምር ነው፡፡
📌 ቱኒዚያውያን ሕክምና ባለሙያዎቻቸውን ለመታደግ በፋብሪካ ውስጥ ራሳቸውን ለይተዋል፡፡
📌 ሶማሊያ ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ለጫት ታወጣው የነበረን 3 ሚሊዮን ዶላር አዳነች፡፡
📌 በስፔን በኮቪድ-19 የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ5 ሺህ አለፈ፡፡
📌ከጅቡቲ ከተመለሱ 814 #ኢትዮጵያዊያን በለይቶ ማቆያ የነበሩ 3 ሰዎች ነጻ ሆነዋል!
📌ኢኳቶሪያል ጊኒ ውስጥ የ10 ዓመት ታዳጊ በቫይረሱ መያዟ ተነግሯል።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks
━━━━━━━━━━━━━━━
☞ሼር በማድረግ ሃላፊነቶን ይወጡ!!!