#በኮቪድ-19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 19 ደረሰ!
#በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 87 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን በቫይረሱ የተያዙ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች በመገኘታቸው በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
#MoH
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks
━━━━━━━━━━━━━━━
☞ሼር በማድረግ ሃላፊነቶን ይወጡ!!!