DREAM SPORT ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት
- የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ ያናግሩን።

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


የእለቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች በተለያዩ የአውሮፓ ውድድሮች

በአራዳ ፌሽታ ይዝናኑ

Join us on

arada.bet


ዛሬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከታዩ ምርጥ አፍሪካዊ አጥቂዎች መካከል በቀደሚነት የሚጠቀሰው የዲድየር ድሮግባ 47ተኛልደት ነው

HAPPY BIRTHDAY KING🥳🥳

SHARE " | @DREAM_SPORT


የቼልሲ የምንግዜም ምርጥ 10 ጎል አግቢዎች።

SHARE " | @DREAM_SPORT


እኔ እና ሉካ ሞድሪች በጣም እንቀራረባለን እሱ ከአባቴ ጋር አንድ አይነት ነው!

🎙ሮድሪጎ

SHARE " | @DREAM_SPORT


እ.ኤ.አ. በ 1941 በዚህ ቀን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጀርመን አየር ኃይል ኦልድትራፎርድ ስታዲየምን በቦንብ ደብድቦ ማንቸስተር ዩናይትድ ለ 8 ዓመታት በሜዳዉ ጨዋታ ማድረግ አልቻለም! በዛን ጊዜ የማንቸስተር ሲቲ አስተዳደር ለኦልድትራፎርድ የመልሶ ግንባታ ድጋፍ አድርጎላቸዉ ነበር!

SHARE " | @DREAM_SPORT


ጋርዲዮላ የአለማችን ምርጡ አሰልጣኝ ነው፡ በሱ ስር መስራት አንድ የእግር ኳስ ተጫዋች ሊሰማው ከሚችሉ ምርጡ ስሜት መካከል ዋነኛው ነው!

🎙ኦማር ማርሙሽ

SHARE " | @DREAM_SPORT


ራፊንሀ ዘንድሮ በሻምፕዮንስ ሊጉ 😤

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🎉 ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !ኮዱን : TG02ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=7
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et 📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111


ሰር ጂም ራትክሊፍ 🗣

" የአለማችን ምርጡ የልምምድ ስፍራ ይኖረናል ፣ ስቴድየማችንን እናዘምነዋለን "

" በጣም ስኬታማ እና ትርፋማ ክለብ እንሆናለን "

" SHARE " | @DREAM_SPORT


አንድሪው ሮበርትስን በዛሬው ዕለት 31ኛ ዓመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል።

🏆 ፕሪሚየር
🏆 ቻምፒዬንስ ሊግ
🏆🏆 ሊግ ካፕ
🏆 FA ካፕ
🏆 ሱፐር ካፕ
🏆 ኮሚኒቲ ሺልድ
🏆 የክለቦች የዓለም ዋንጫCl

💰ሊቨርፑል በ£8m ብቻ ያገኘው ወርቅ!

Absolute bargain. 💫

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ሰር ጂም ራትክሊፍ 🗣

" በክረምቱ ለአሞሪም ጥሩ በጀት ይኖረዋል፣ ምን ያክል እንደሆነ ግን አልናገርም "

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ሰር ጂም ራትክሊፍ 🗣

" ልናቆያቸው በጣም የምንፈልጋቸው ተጫዋቾች አሉ፣ አምበላችንም ብሩኖ ፈርናንዴስ አንደኛው ነው እሱ አስገራሚ ተጫዋች ነው "

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ዳኒ ካርቫሀል ከአመቱ መጨረሻ በፊት ለመመለስ ጠንክሮ እየሰራ ነው ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ብሩኖ ጊማሬሽ 🗣

" ለኛ ካራባኦ ካፑ እንደ አለም ዋንጫ ፍፃሜ ነው ፣ ቡድናችን ዋንጫ ካነሳ ቆይቷል ስለዚህ ዋንጫ አምጥተን ታሪክ መስራት እንፈልጋለን "

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።




የ PSG ተጫዋቾች እንዲሁም አሰልጣኙም ጭምር አንፊልድ ላይ ዉጤቱን ቀልብሰን እናልፋለን እያሉ በልበ ሙሉነት ሲናገሩበት የነበረው ቀን ደርሷል
ምንይፈጠር ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ ?

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ሰር ጂም ራትክሊፍ ስላደረጉት የሰራተኛ ቅነሳ 🗣

"በአመት 175 ሺህ ፓውንድ የሚከፈለው የሰውነት ቋንቋ አማካሪ እራሱ አግኝተናል።" 😯

" SHARE " | @DREAM_SPORT


በዚህች ቀን በ 2007 ሊዮ ሜሲ በእግር ኳስ ታሪኩ የመጀመርያ ሀትሪኩን ሰራ !

አሁን 59 ሀትሪኮች አሉት 🥶🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ዳርዊን ኑኔዝ በኢንስታግራም ገፁ

𝐇𝐄 𝐈𝐒 𝐑𝐄𝐀𝐃𝐘 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐍𝐅𝐈𝐄𝐋𝐃🔜

" SHARE " | @DREAM_SPORT

20 last posts shown.