Dilla university info & all exams


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Education


⚠️የግሩፑ ህጎች
✔️የግሩፑን አባላት ማክበር
✔️በጨዋነት መንፈስ መነጋገር
The channel contains
👉All ethio university exams
👉Different reading materials
👇
@DUDiscussGrp
@DUexams
🔔የግሩፑ አላማ
👉🏾ማንኛውም ትምህርታዊ ውይይት
👉🏾ትምህርታዊ ጥያቄ መጠየቅ እና መመለስ
👉🏾የመፅሃፍት ጥቆማ
👉🏾የአጠናን እና የሰአት አጠቃቀም.

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Education
Statistics
Posts filter


📌 Hey guys zare yetelekeke platform new guys ene jemirealew jemiru inatem titekemalachu risk wosidachu be tinsh br picturun iyut

Link
👇👇👇👇👇👇👇
https://celli-finance.icu/#/pages/public/reg?invter=Q24G74B46


📌 📌 Pre Engineering zerf yalut inezi nachew👇👇👇👇

📌 Civil engineering
📌 Computer science
📌 Electrical engineering
📌 Food engineering
📌 Architecture
📌 COTM
📌 Computer engineering
📌 Mechanical engineering
📌 Automotive engineering
📌 H2O and irrigation engineering
📌 Haydrolics.....nachew
🫵🫵👇👇 subscriber
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/@zerihunkebede6976?si=XH9Ik3d-CG0ArLzv

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏


🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟@DUexams
▶️🌟@DUexams
▶️🌟@DUexams
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝






ይህ ደብዳቤ የተዘጋጀው ለሚዲያ ተቋማት ስለ ዩንቨርስቲያችን የፊልድ ክልከላ ቅሬታ ለማቅረብ ነው።

ውድ ቲክቫህ ሚዲያ

በዚህ ደብዳቤ በዩንቨርስቲያችን የትምህርት እድል መከልከል ላይ ያለንን ቅሬታ ለማቅረብ እንፈልጋለን።

እንደሚታወቀው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሀገራችን ላይ ካሉ መሰል ዩኒቨርሲቲዎች ግንባር ቀደምና የመልካም ስም ባለቤት መሆኑ እርግጥ ነው። በአረንጓዴ ከባቢው የሚታወቀው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ብቁና የተማረ ማህበረሰብ በማፍራት የራሱን ሚና ተወቷል አየተወጣም ይገኛል።

ነገር ግን በቅርብ ጊዜ በዩንቨርስቲያችን የተደረጉ የፖሊሲ ለውጦች እና የትምህርት እድል መከልከል በተማሪዎች ላይ ትልቅ አሉታዊ ተፅእኖ አሳድሯል።
በዘንድሮው የመማር ማስተማር ሂደት እኛ የአንደኛ አመት Freshman ተማሪዎች የአንደኛ ሴሚስተር ትምህትን ካገባደድን እና ለፊልድ መረጣ እየተዘጋጀን ባለንበት ሰዓት Pre-engineering (Civil engineering, Computer science, Electrical engineering, Food engineering, Architecture, COTM...) ዘንድሮ እንደማይሰጡ ተነግሮናል።
ይሄም ለተማሪው አስደንጋጭና ተስፋ አስቆራጭ ነገር ነበር። ይሄ ነገር ለምን እንደተፈጠረ ባለድርሻ አካላትን ለመጠየቅ ብንሞክርም ማንም በቂ ምላሽ ሊሰጠን አልቻለም። ፊልድ መረጣውም በ online እንደሚከናወንና እስከ እሁድ (የካቲት 23/2017) ብቻ እንደሚቆይ አሳውቀውናል ይሄም ትልቅ አጣብቂኝ ውስጥ እንድንገባ ዳርጎናል። Pre-engineering ውስጥ ያሉ ዲፓርትመንቶች የአብዛኛው የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፍላጎት እንደሆኑ ይታወቃል በመሆኑም ይህ ምክንያት አልባ እና ድንገተኛ ጉዳይ ተማሪው ላይ ግራመጋባትና እና ትልቅ ጭንቀት ፈጥሯል።

ስለዚህ ይህ ችግር ላይ ትኩረት እንዲሰጥ እና አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ሚዲያው እንዲረዳን በአክብሮት እንጠይቃለን።


📮በጥቅቱ ከሰማሁት ለሰማቹ📮

📌  Law.........are said that they are not focus area in relation to Dilla as Applied Science University.

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

📮📮DU Focus area is

1,Health
2, Engineering and Technology collage
3,Teaching

📌 📌 For Natural Science ተማሪዎች

አራ guys ስሙኝ other Natural Science ውስጥ yalew teaching bicha nw iyetebale nw ስለዚህ teaching መማር የምትፈልጉት ምረጡ ግን ሌሎቻችሁ Pre-Engineering ብትመረጡ ጥሩ ነዉ ።

ነገር ግን በደንብ አስብበት እና ውጤታማ የምትሆኑበትን ምረጡ ።

📌 📌 For Social Science ተማሪዎች

Law የለም እየተባለ ነው + FBI እንደዛው psychology logistics.......etc
እና tension ውስጥ እንድትገቡ ሳይሆን ግራ ና ቀኝ አርጋቹ እንድታስብበት ነው

📌 💥💥💥💥💥💥

📮ሙሉ መረጃ በይፋው እስከምንገናኝ ድረስ📮



#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/@zerihunkebede6976?si=XH9Ik3d-CG0ArLzv

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏


🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟@DUexams
▶️🌟@DUexams
▶️🌟@DUexams
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝


Hey everybody inkohan des alachu🫡🤝🫵 Pre-Engineering returned


📮📮 COC EXAM CONTENT FOR NATURAL STUDENTS 📮📮

NB;ሁሉንም Detail ለማንበብ ጊዜ አይበቃም ግን ከዚህ በፊት የተማራችሁትን revise ለማድረግ ያክል ከታች ያሉትን አየት አየት አርጉ ። ++++

💥 💥 degmo subscriber adirigulegn......🙏👇👇
https://youtube.com/@ZerihunKebede6976?si=mQZQiDMiMfC7neE_
YouTube ቻናሌን Subscriber ina ye dewol 🔔🔔milik mechan indayiresu.....ቤተሰብ🙏
🙏🙏 YouTube
💥💥COMING SOON STAY TUNED

💥💥Biology contents:-💥💥

📌Circulatory system
📌Energy respiration

📌📌You have to understand:-

💥 The general concepts of the enzymes but not in
detail.(G11,chapter three)

💥 Some important cells and their structures, particularly animal cells
(G11,chapter Four)

💥 General concepts of respiration (for ex. ATP production) (G11)

💥💥Chemistry Contents:💥💥

📌  Acid- base titration

📌 Another name of both alkane and alkene(G10, Chapter one)

💥 Chemical bonding and more focus on molecular geometry.(G11,Chapter three)

💥 Molarity, molality, mole and their relations (G12, chapter one)

💥💥Maths Contents:-💥💥

📌 General concepts of functions(G11, Chapter one)

📌 Simplification of rational expressions (their graphs are not
included)(G11,chapter

📌 Some general concepts about sequences and series
(G12, Chapter one)

💥💥Physics Content:-💥💥

📌 You have to recap the formulas that you learnt in the freshman course 

📌 Conversion of temperature scales, because they are clinically
important ……(it will be included)


Temezigebu bezi link registere.....
Ye coc content mata elekilachuhalew 3:00


Ehe sira zare yemeta new register bicha adirgu eyataran new Register sitaregu 09 bilachu jemiru
https://www.sixtvip.org/h5/home




📖 ለCoc exam የሚጠቅሙ Content መረጃ እየሰበሰብን ነዉ የCOC ትንሽ ታጋሱ +
እስከዚያው በ Emoji አጨናንቁት Textun yimechachu......

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏


🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟@DUexams
▶️🌟@DUexams
▶️🌟@DUexams
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝


forr law Entrance Examer .pdf
160.7Kb
📖 Coc exam ለ law የሚጠቅሙ ጥያቄዎች

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏


🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟@DUexams
▶️🌟@DUexams
▶️🌟@DUexams
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝



14 last posts shown.