📥📥📥
ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ የስልጥኛ ሙሃደራ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚙ محاضرة قيمة جدا ننصح بسماعها وهي بعنوان:-
🪩 ” شرح حديث نعمان بن بشير رضي الله عنه وفيه من الفوائد “
🖇 « "#የኑዕማን #እብኑ #በሺር ሐዲስ ማብራሪያ እና በውስጡ ያሉ #ፋይዳዎች‼️»🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ሙሃደራ
⛈ #የሐዳዲዮች #ጥመት ምንድ ነው⁉️ ከሀቅ የጠመሙ ቡድኖች መሆናቸው የተብራራበት ነው።🪐 አንድ ሰው የሚያምታቱ ጉዳዮች በሚገጥሙት ወቅት መያዝ ያለበት አቋም ምንድ ነው⁉️
⚠️ ስለ ሀላል እና ሐራም የተብራራበት
♨️ የሰለፎቻችን ቂሳ (ታሪክ) ተወስቶበታል።
የኢማሙ ሻፊዕይ እና የኢማሙ አህመድ ቂሳ📲 በአሏህ ዲን ላይ ዘዴን መጠቀም ለጥፋት እና ክስረት እንደሚገጥም ተብራርቶበታል።
⚠️ በመጨረሻም ለፍልስጤም ሙስሊሞች በዱዓ ማገዝ እንዳለብን
እነዚህ እና ሌሎች መደመጥ ያለባቸውን አንኳር ነጥቦችን የያዘ ሙሃደራ ነውና ይደመጥ‼️
🎧 للأخ الفاضل أبي فيصل أول الحبشي حفظه الله
🎙 በኡስታዝ:- #አቡ #ፈይሰል #አወል አሏህ ይጠብቀው
🕌 በጦራ #በመስጂደ-#ሱና አሏህ ይጠብቃት
⏰ ሐሙስ በቀን 08/2/2016
┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉
⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ
🛍👉 https://t.me/masjidasunna/11956