- قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: **"اطْلُبُوا ٱلْعِلْمَ مِنَ ٱلْمَهْدِ إِلَى ٱلْلَّحْدِ" رواه ابن ماجه የአላህ መልእክተኛ ነብያችን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "እውቀትን ከመኝታ እስከ መቃብር ፈልጉ"**። ኢብኑ ማጃህ ዘግቦታል
12.05.2022 21:26
وَمَنْ أَحَسَنُ قَوْلاََ مَّعَّن دَعَا الَی اللَّهِ وَعَمِل صَالحََا وَقَال اِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينِ ወደ አላሕ ከጠራና መልካምንም ከሠራ "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ"ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው??? ((من یرد الله به خیرا یفقهه في الدي)) For suggestion 👇👇👇👇 @Lightofislambot