Dashen Bank


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 880 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter


Vacant Positions

•Branch Manager -I For Bereka Alamata IFB Branch at Alamata City

For application and more information, please follow this link: https://shorturl.at/EzU39


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 27/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ግድ የለም ቀስ ብለው ይከፍላሉ!

በዳሸን ዱቤ አለ ያሻዎትን ሸምተው ቀስ ብለው በ3፣6 እና 12 ወር ይክፈሉ::
የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ:-

Android : https://shorturl.at/vtrck

IOS: https://shorturl.at/Cezzy

ለበለጠ መረጃ:- አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ወይንም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡
https://dashenbanksc.com/?s=dube+ale


#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
#dashenloan #loan


የአሸናፊዎች ዝርዝር፡


ሰበሰብነው!

ምግብ ለማዘዝ፣ ትኬት ለመቁረጥ እንዲሁም ሌሎች መተግበሪያዎችን በአንድ ላይ የሚያገኙበትን ዳሸን ሱፐር አፕ አሁኑኑ ከፕሌይ ስቶር እና ከአፕ ስቶር ላይ አውርደው ይጠቀሙ፡፡

App Store: https://apps.apple.com/us/app/dashen-superapp/id6670182870

Playstore : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dashen.dashensuperapp&
hl=en


#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashensuperapp
#dashensuper #superapp #allinone #oneservices #digitalbanking
#newproduct


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 26/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ዳሸን የገዘፈ ስሙን ተጠቅሞ ደንበኞች የሚተማመኑበት ባንክ ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አንድ እርምጃ ወደ ፊት ቀድሞ የሚገኘው ዳሸን ባንክ ይህንን ግዙፍ ስም እንደ መልካም አጋጣሚ  በመጠቀም ደንበኞች የሚተማመኑበት ባንክ ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡

ይህ የተገለፀው ከጥር 20-25 ቀን 2017 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ሲከበር የቆየው የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት የመዝጊያ ሥነ ስርዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተከናወነበት ወቅት ነው፡፡

የዳሸን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው ዓለሙ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙ የባንኩ ደንበኞች፣የባንኩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች ባደረጉት ንግግር ምንም ፈታኝ ነገሮች ቢኖሩም ለዳሸን ባንክ መጪው ጊዜ ብሩህ ተስፋ ያለው መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡

የዳሸን ባንክ ደንበኞች ሳምንት ሲከበር የተለያዩ እንቅስቀሴዎች ሲከናወኑ እንደነበር ያስታወሱት አቶ አስፋው፣ ጥር ለባንኩ ትልቅ ወር እንደሆነ፣ ይህም ትልቅ ራዕይ ያላቸው 11 ባለሃብቶች  ሃብታቸውን አውጥተው ዳሸን ባንክን የመሰረቱበት እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡

ዳሸን ባንክ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን  ዕድገቱን እየተከተለ መሪ ቃሉን ሲቀይር ሁለት ነገሮች ታሳቢ እንደሚደረጉ ያብራሩት አቶ አስፋው፣እነዚህም ደንበኞችና ደንበኞች የሚስተናገዱበት ስልት ቴክኖሎጂን መርህ ያደረገ እንዲሆን የሚሉት መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

“ደንበኛን ማመስገን” በሚል ቃል ሲከበር የቆየውን ይህንን ልዩ የደንበኞች ሳምንት በዳሸን ባንክ በዋናነት ለማክበር ያስፈለገው ደንበኞችን ለማክበር፣ ለማመስገንና አልፎ ተርፎም ቤተሰብ ሆነው የተወዳጁት ደንበኞች በአገልግሎቱ ያላቸውን ገንቢ አስተያየት ለመቀበል መሆኑን አቶ አስፋው ገልጸዋል፡፡

10.8k 0 12 19 146

የውድድሩ መመሪያዎች፦

* አንድ ተወወዳዳሪ መመለስ የሚችለው አንድ ልዩነት ማግኘት ብቻ ነው፡፡ ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ሰው ተቀባይነት የለውም ፡፡

* መልሱን መመለስ የሚቻለው በማክበብ እና ስክሪን ሾት "screenshot" አድርጎ በማጋራት ነው ፡፡

* አንድ ተወዳዳሪ ያገኘውን ልዩነት ሌላ ተወዳዳሪ ያንኑ ልዩነት ደግሞ መመለስ አይችልም ፡፡

* መጀመሪያ የመለሱ 5 አሸናፊዎች ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ ፡፡

* የተስተካከለ (Edited) መልስ ተቀባይነት የለውም፡፡

12.2k 1 16 626 75

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 24/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ልዩነቱን ይፈልጉ፣ ይሸለሙ!

ቅዳሜ ጠዋት 3:00 ሰዓት ላይ  ልዩነትን ማግኘት (spot the difference)  የጥያቄ ውድድር  በፌስቡክ እና ቴሌግራም ገፃችን ላይ ይጠብቁን።

የፌስቡክ ገጻችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://www.facebook.com/dashenbankofficial


#Telegram #DashenBank #DashenQuiz #SaturdayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #fun #Facebook


የደንበኞች ሳምንት ከዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች ጋር ተከበረ

የዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) ደንበኞች፣ የባንኩ ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረውን የደንበኞች ሳምንት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በድምቀት አከበሩ፡፡

በዓሉን የታደሙ የዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች እንዳስታወቁት፣ ሁሉጊዜም ከዳሸን ባንክ (ሸሪክ) ጋር አብረው መስራታቸው ኩራተቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ተከታዩን መስፈንጠሪያ ይጫኑ:- https://shorturl.at/SmF7V


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዓመታዊው የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት በድምቀት መከበሩን ቀጥሏል፤

የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት ክብረ-በዓል አምስተኛ ቀንን አስመልክቶ ከዋናው መስሪያ ቤት እና ከተለያዩ ቅርንጫፎቻችን ያሰባሰብናቸውን ፎቶዎች እንጋብዝዎ።

#DashenBank #Bank #Customers #CustomersWeek #Ethiopia #ኢትዮጵያ


ካሁኑ ይጀምሩ!

ለኃይማኖታዊ ጉዞ /ሐጅ እና ዑምራ ለማድረግ ካሁኑ በሐጅ ወዲዐህ የቁጠባ ሒሳብ ተቀማጭ ያድርጉ፡፡

ለጉዞ ወጪ መሸፈኛ ይሆንዎት ዘንድ የውጪ ምንዛሬ እናመቻችልዎታለን።

#telegram #Bank #hajji #finance #halal #interest #free #sharik #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #IFB


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 23/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


በዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ የተመራ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት የደንበኞች ሳምንትን በማስመልከት በዛሬው እለት በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በመገኘት ተቋሙ ከባንኩ ጋር ላለው ጠንካራ የስራ ግንኙነት ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አሕመድ ለባንኩ የሥራ አመራር አባላት አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ባሳለፍነው ሰኞ መከበር የጀመረው የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት እሰከ መጪው ቅዳሜ በተለያዩ ዝግጅቶች ይቀጥላል።

12.4k 1 10 15 122

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የዳሸን ባንክ ዓመታዊ የደንበኞች ሳምንት አራተኛ ቀኑን ይዟል። በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ላይ ሀሳብ አስተያየታችሁን ላደረሳችሁን እንዲሁም በምስል እና በቪድዮ ላጋራችሁን የዳሸን ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን፡፡

የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት ክብረ-በዓል አራተኛውን ቀንን አስመልክቶ ከተለያዩ ቅርንጫፎቻችን ያሰባሰብናቸውን ፎቶዎች እንጋብዝዎ።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዳሸን ባንክ ዓመታዊውን የደንበኞች ሳምንት በተለያዩ መርሃ-ግብሮች እያከበረ ይገኛል፡፡ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው ዓለሙ ለደንበኞች ያስተላለፉትን መልዕክት ጋብዘንዎታል።

#DashenBank #Bank #Customers #CustomersWeek #Ethiopia #ኢትዮጵያ


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 22/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንኳን ለዳሸን ባንክ ዓመታዊ የደንበኞች ሳምንት አደረሳችሁ!

ላለፉት ሁለት ቀናት በመላው ኢትዮጵያ ባሉት ቅርንጫፎቻችን የደንበኞች ሳምንትን እያከበርን እንደሆነ ይታወቃል፡፡

በተለያዩ የማሕበራዊ ትስስር ገጾቻችን ድባቡን ላጋራችሁን የዳሸን ቤተሰቦች ምስጋናችንን እያቀረብን አሁንም ሃሳብ አስታያየታችሁን እንዲሁም ድባቡን እንዲያጋሩን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት ክብረ-በዓል ሦስተኛ ቀንን አስመልክቶ ከተለያዩ ቅርንጫፎቻችን ያሰባሰብናቸውን ፎቶዎች እንጋብዝዎ፡-

#DashenBank #Bank #Customers #CustomersWeek #Ethiopia #ኢትዮጵያ


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 21/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

20 last posts shown.