🚨𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆
🚨 ከስፔሻሊስቶች ምርመራ በኋላ የካይ ሃቨርት ጉዳት ቀዶ ጥገና እንደሚያስፈልገው ለመረዳት ተችሏል።
ካይ ሃቨርት በሚቀጥሉት ቀናት ቀዶ ጥገናውን የሚያደርግ ሲሆን ከዛም በመቀጠል የማገገም ሂደቱን ይጀምራል።
ከጉዳት የማገገም ሂደቱ እስከ ቀጣዩ ሲዝን ፕሪ ሲዝን እንደሚቀጥል ይጠበቃል። [ARSENAL]
➡️ @Dire_Sport