ቀን 09/04/2017 ዓ.ም
የስልጠና ጥሪ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የቀዳማይ ልጅነትና ዘርፈ ብዙ ጉ/ትግበራ ዳይሬክቶሬት ስልጠና ስለሚሰጥ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው የቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ዋና ር/መ/ር እና የቅድመ 1ኛ አስተባባሪ ነገ በ10/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ገላን ቁ.2 ት/ቤት እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡
1 ትንቢተ ኤርሚያስ
2 የማነብርሃን
3 ጄ/ዋቆ ጉቱ ቁ.2
4 ቡርቃ ቡሩሩ
5 ህዳሴ
6 ጋራ ፉሪ
7 ጀሞ
8 አዲስ ተስፋ
9 ወይራ
10 አዲስ ህይወት
11 ጀ/ዋቆጉቱ ቁ 1