ELA TECH💡


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ
➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT
➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


የ ጃፓኑ Sony ታሪካዊ የሆነዉን Blu-ray Disk ማምራት ማቋረጡን አስታወቀ።

▪️ብዙዎቻችን የ90ዎቹ ትውልዶች የተለያዩ ፊልሞችንና ሙዚቃዎችን በCD, DVD እና Blu-ray እያስጫን አይተናል።

▪️ከዋጋ ርካሽነትና ቀላልነት አንጻር ብዙ ሰዉ CDና DVD ቢመርጥም ከዘመናዊነትና ብዙ መረጃ በመያዝ ግን Blu-ray Disk ይሻላል።

▪️ያም ሆኖ የሚሞሪ ካርድና ፍላሽ ካርዶች መምጣት ምክንያት እነዚህ እቃዎች በከፍተኛ ፍጥነት ከገበያው እየወጡ ይገኛሉ።

▪️ለዚህም ነው ትልቁ የቴክኖሎጂ እቃዎች አምራች ድርጅት SONY ከየካቲት ወር ጀምሮ እነዚህን Blu-ray Disk ማምረት እንደሚያቆም ያስታወቀው።

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


😱በ2017 coding መማር ከፈለጋችሁ እነዚህን ተጠቀሙ በጣም ምርጥ ናቸው ለአጠቃቀም እንዲያመች ለእያንዳንዱ ኮርስ አሪፍ የሚባሉት ተቀምጧላችኋል።🤩🤩

1. HTML ➝ freecodecamp.org

2. CSS ➝ css-tricks.com

3. JavaScript ➝ t.me/javascript_courses

4. React ➝ react-tutorial.app

5. Tailwind CSS ➝ scrimba.com

6. Vue ➝ vueschool.io

7. Python ➝ t.me/pythonanalyst

8. SQL ➝  t.me/sqlanalyst

9. Git and GitHub ➝ GitFluence.com

10. Blockchain ➝ t.me/Bitcoin_Crypto_Web

11. Mongo DB ➝ mongodb.com

12. Node JS ➝ nodejsera.com

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️. @ELA_TECH                         
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT    


#በጣም ጠቃሚ ስራችሁን የሚያቀሉላችሁ የAI tools ስለሚጠቅሟችሁ #$AvE ማድረግ እንዳትረሱ

- እነዚህን AI tools በመጠቀም ደህና ገንዘብ ልትሰሩ ትችላላችሁ

1. Research ለመስራት እና ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ለማግኘት የሚጠቅሟችሁ ai tools ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

o ChatGPT

o YouChat

o Perplexity AI

o Copilot

o Google Gemini

2.Image generate ለማድረግ እና ሌሎችም ከimage ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለመስራት የሚጠቅሟችሁ ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

o Leap AI

o MidJourney

o Stable Diffusion

o Segmind

3. Copywriting ላይ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ እነዚህን ሞክሯቸው ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

o Rytr

o Copy AI

o Writesonic

o AdCreative Al

4. Audio Tools ናቸው ድምፃችሁን ለማሳመር የተለያዩ ሙዚቃዎችን ለማግኘት እና ለሌሎችም ከድምፅ ጋር የተያያዙ ነገሮች ላይ በጣም ይጠቅሟችኋል ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

o Lovo AI

o Eleven Labs

o Songburst AI

o Adobe Podcast

5. Logo ለመስራት ይጠቅማችኋል በጣም ምርጥ ናቸው ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

o Looka

o Designs AI

o Brandmark

o Namecheap

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT    


#Recommended Films *Programming*

1.The Matrix
2.The Social Network
3.Source Code
4.The Imitation Game
5.Silicon Valley
6.Mr. robot
7.Jobs
8.The Founder
9.The Social Dilemma
10.The Great Hack
11.Halt and Catch Fire
12.Wargames
13.Hackers


#ቀረ የምትሉት ካለ #Comment👇


══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


✅ በዚ ቻናል ላይ በ ቋሚነት የ Technology መረጃዎችን ማቅረብ የምትችሉ ሰዎች እንዲሁም እዉቀቱ ያላቹ በዛ ዙሪያ እባካቹ በዚ ያናግሩን @Its_eliyass


📍ኋላም መርማሪዎቹ ያንን ቀን ምርመራ አድርገው ሄደው በማግስቱ በድጋሚ መጥተው ፍተሻ ማድረግ እንዳለባቸው ትእዛዝም እንደተሰጣቸው ለጂሚ ይነግሩታል ። ጂሚም የፈለጋቹትን ፈትሹ ችግር የለውም ይላቸዋል

📍ፈታሾቹ የሰለጠኑ ውሻዎችን ይዘው ነበር ፤ እያንዳንዶቹ ውሻዎች ኤሌክትሮኒክ ሃርድዌርን አነፍንፈው መድረስ የሚችሉ የነበሩ መሆኑን ተከትሎ ወደ ቤዝመንት በማቅናት መጮህ ይጀምራሉ

📍ውሾቹ መጮሃቸውን ተከትሎ በቦታው ፍተሻ ሲደረግ 660 ሺ ዶላር በካሽ +
በፈንዲሻ ማስቀመጫ እቃ ውስጥ 50,491 ቢትኮይን የተቀመጠበት ሃርድዌር የተገኘው 😓 ከዛም ጂሚ ተያዘ ተወስዶበት እስራትም ተፈረደበት

📍ብዙዎች ሲናገሩ የጂሚ ትልቁ ስህተቱ ቸልተኝነቱ ሆኖ ሳለ የነበረውን ቢትኮይን ከፋፍሎ አለማስቀመጡ ዋጋ እንዳስከፈለው ነው የተናገሩት ። በ2021 በነበረው ዋጋ እነዛ ቢትኮይኖች በኢትዮጵያ ከ350 ቢልየን ብር በላይ ዋጋ ነበራቸው 😫

📍ጂሚ እስከ 2023 ፍርድ ሲከታተል ቆይቶ በ2023 የ1 አመት ፍርድ ተፈርዶበታል ፤ በወቅቱ መርማሪዎቹ ጂሚ ከቢትኮይን ክሬተሮች መካከል አንዱ ነውም ብለው ነበር

📍ቸልተኛ አትሁኑ ለማለት ነው ''እንደ ጂሚ'' 🥸 ተጠናቀቀ !

All this post Credit
© 433 - Forex

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


📍ያኔ ትልቅ ስህተትን ጂሚ ሰራ ፤ 911 ደወለ ''ሃሎ መስፍኔ አለው ለፖሊሱ ፤ ሄለው አለው ፖሊሱም ፤ ጂሚ ቀጠለ ቤቴ ተዘርፎ 400 ሺህ ዶላር እና 1500 ቢትኮይን ተዘርፊያለሁ'' ሲል አመለከት

📍በዚህ ሰአት ነበር ስህተቱ የመጣው ፤ ይህም ከ2013 አንስቶ ጂሚ ሳያውቅ ለረጅም አመታት የአሜሪካ IRS ተቋም 50,000 ቢትኮይን ማነው የዘረፈው በሚል ጥናት እያካሄደ ነበር 

📍በዛ ሰአት ነበር ጂሚ ኢንቨስት ያደረኩበትን 1500 ቢትኮይን እና 400 ሺ ዶላር ተዘረፍኩ ሲል ባመለከተበት ወቅት የአሜሪካ መንግስት ሃከሮችን በመቅጠር በዛን ጊዜ 50,000 ቢትኮይን የተላከባቸውን አድሬስ ኋላ ላይ Kyc ከአመታቶች ቡሃላ ስለተሞላላቸው ማንነቱን እያጣሩ
ነበር


📍በወቅቱ ጂሚ 620,000$ ቫልዩ ያለውን 50,000 ቢትኮይን ከዘረፈ ቡሃላ ምንም ሳይረበሽ ወደ ዋሌቱ አድርጎ ወደ ቤቱ አቀና

📍ወደ ቤቱ አቀና ቢመለከት ምንም የተፈጠረ ነገር የለም ፤ ተዘረፍኩ የሚል አካልም ሆነ ጂሚ ዘረፈኝ የሚል አካል ጠፋ ። ቀናቶች ሳምንታቶች ወራቶች ምንም ነገር በጂሚ ላይ ሳይፈጠር ተቆጠሩ

📍ጂሚም አጋጣሚውን ተጠቅሞ 50,000 ቢትኮይን እንደዘረፈ ሰው ቢትኮይኖቹን አውጥቼ 620 ሺ ዶላር ቀስ እያደረኩ ላውጣ ከማለት ይልቅ አስቀምጦ የቢትኮይን እድገቱን መጠባበቅ ጀመረ ።

📍አመታቶች ተቆጠሩ ፤ ጂሚ በመሃል የተወሰነ ገንዘብን እያወጣ በዘረፈው ክሪፕቶ መዝናናት ጀመረ ፤ በግል ጀት መንቀሳቀስ ጀመረ ዝነኛ ቦታዎች አልባሳትን እና ሽቶዎችን መጠቀም + በዝነኛ መኪናዎች መንቀሳቀስም ጀመረ

📍ጂሚ የሚያውቁት ሰዎች ይሄ ሁሉ ገንዘብ ከየት እንደሚያመጣ ሲጠይቁት ቢትኮይን 2009 ላይ ማይን በሚደረግ ሰአት በከፍተኛ ደረጃ መሰብሰቡን ይነግራቸው ጀመር ፤ በጣም ለሚቀርበው ጓደኛውም ጭምር


ዛሬ እስኪ አንድ አስገራሚ ታሪክ እንጋብዛቹ እስከመጨረሻዉ አብራቹን ሁኑ


📍ጂሚ ጆንግ ይባላል በፈረንጆቹ በሜይ 24 በ1990 ከቻይናዊ ቤተሰቦቹ ተወለደ ፤ ጂሚ ቻይና ሻንጋይ ውስጥ ተወልዶ እድገቱን በትምህርት የተነሳ በአሜሪካ አደረገ

📍ይህ ቻይናዊ ታዳጊ በሃሺሽ እና በኮኬይን ሱስ ውስጥ ሆኖ ህይወቱን በሚገፋበት ወቅት ነበር በ2012 በአንዲት እለት ኮኬይን ለመግዛት ገንዘብ ለማውጣት ወደ አንድ ማርኬትፕሌስ ጂዮርጂያ ከተማ ውስጥ ያቀናው

📍ጂሚ ገንዘብ ለማውጣት ወደ አንድ ሲልክ ሮድ ያመራል ብላክ ማርኬት መገበያያ ቦታ ማለት ነው ፤ በዚህም ቦታ ጂሚ ያለውን የክሪፕቶከረንሲ ገንዘብ ሁሉ ለማውጣት ዊዝድሮ ያደርጋል

📍በዚህም ሰአት የክሪፕቶ ዊዝድሮውን ሲያዝ ሁለት ጊዜ ክሊክ ያደርጋል ከዛም ከነበረው ዋጋ ደብል ይሰጠዋል ፤ ማለትም 100$ ቫልዩ ያለው ከሆነ 200$ እንደማለት ሲሆን በሰአቱ ሲስተሙ ደብል እንዲያወጣ መፍቀዱን በመረዳት በወቅቱ Kyc አለመኖሩን ተከትሎ በፍጥነት 9 አካውንቶችን ይከፍታል

📍ከዛም በማግስቱ 500 ቢትኮይን ያስገባል ከዛም ዊዝድሮ የሚለውን አማራጭ በፍጥነት አራት ጊዜ ሲነካው 2,000 ቢትኮይን ይሆንለታል ። ከዛም በዛኑ ቀን 3,000 ቢትኮይን ከዛም ቁጥሩ ከፍ እያለ 50,000 ቢትኮይን ዊዝድሮ ወደ ዋሌቶቹ ያደርጋል ።


Microsoft Skype የተሰኘውን ፕላትፎርም ሊዘጋ ነው።

▪️ከAugust 29, 2003 ጀምሮ አገልግሎት ሲሰጥ የበረው Skype ከ21 አመት በኋላ ማለትም በmay 5, 2025 ሙሉ በሙሉ አገልግሎቱ ሊቋረጥ ነው።

▪️Microsoft ይህንን ፕላትፎርም በ2011 $8.5 billion አውጥቶ ቢገዛውም አሁን አሁን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተበለጠ መጥቷል።

▪️የተጠቃሚዎች ቁጥር እየቀነሰ መምጣቱና Teams የተሰኘው የmicrosoft ፕላትፎርም ይበልጥ ውጤታማ መሆኑ ለskype መዘጋት እንደምክነያት ይጠቀሳሉ።

▪️የskype ተጠቃሚዎችም skype ላይ ያላቸውን chat historyና መረጃዎች ወደ Microsoft Teams ማዘዋወር ይችላሉ ተብሏል።

▪️በርካቶቻችን ለመጀመሪያ ጊዜ video call ከማውራት ጀምሮ በርካታ ትዝታዎች በዚህ ፕላትፎርም ላይ አሉን።
©
bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


Adobe Photoshop በSamsung Galaxy ስልኮች ላይ መስራት ሊጀምር ነው።

▪️ዝነኛው የፎቶ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር Adobe Photoshopን ከአንዳንድ ገደቦች ጋር በስልክ መጠቀም ሊቻል ነው።ይህም ለጊዜው የታቀደው በgalaxy ስልኮች ላይ ነው።

▪️ይህ መተግበሪያ በርካቶች ከሚውቁት የተለየ ሲሆን ለተጠቃሚዎችም ከዴስክቶፕ version አንፃር ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው።

▪️የዴስክቶፕ versionኡን ሙሉ በሙሉ ባይተካም መሰረታዊ የሆኑ edits ለማድረግ ያስችላል።

▪️አሁን ላይ ካሉት የስልክ editing softwares በእጅጉ የተለየ ነው የተባለው ይህ መተግበሪያ ብዙ በAI የተደገፉ features እንደሚያካትትም ተገልጿል።

©
bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


አርቲስቶች ድምፅ አልባ (silent) የሙዚቃ አልበም ለቀቁ።

▪️የእንግሊዝ መንግስት ያወጣወን ህግ በመቃወም 1ሺ የሚሆኑ አርቲስቶች ድምፅ አልባ "ሙዚቃ" ለቀቁ።

▪️የእንግሊዝ መንግስት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ካምፓኒዎችን ለማበረታታት የቅጂ መብቶች በተመለከተ አዲስ ህግ ለማውጣት እየተንቀሳቀሰ ነው። በአዲሱ ህግ መሰረት ማንኛውም የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዲቨሎፐር online ላይ ያገኛቸውን የአርቲስቶች ስራ ያለማንም ፈቃድ ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንሱ ግብአት ማድረግ እንዲችሉ ይፈቅዳል።

▪️ይህን ህግ በመቃወም ሰኞ ዕለት የተለያዩ አርቲስቶች በመሰባሰብ "Is This What We Want?” የተሰኘ ድምፅ አልባ አልበም ለቀዋል። 12 ትራኮችን የያዘውና ባዶ እስቲዲዮ ውስጥ የተቀረፀው ይህ "ሙዚቃ" Spotify ላይ ተለቆ ብዙዎቹ ተመልክተውታል።

▪️አርቲስቶቹ "መንግስት የሙዚቃን ዘረፋ ህጋዊ ሊያደርግ አይገባም" በማለት ሀሳባቸውን
ሰጥተዋል።

ዘፈኑን ለመስማት click_here
@bighabesha_software

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


Which type of cable is used for Ethernet networks?
Poll
  •   HDMI
  •   VGA
  •   Cat 6
  •   USB
184 votes


What component manages the flow of data b/n the cpu and other devices ?
Poll
  •   Ram cacha
  •   North bridge
  •   System unit
  •   Network card
144 votes


What does mac stands for ?
Poll
  •   Media access control
  •   Machine access control
  •   Main access control
  •   Mobile access control
159 votes


በኢትዮጵያ የተመረተ ኢ-ፓስፖርት ይፋ ሆነ

▪️በTOPPAN Security Ethiopia እና በEthiopia investment holding የተመረተው ይህ ፖስፖርት የግለሰቡን የbiometric መረጃዎች የያዙ electronic chips ያካተተ ነው።

▪️ይህ ፓስፖርት ደህንነትን ከማረጋገጥ፣ ኢትዮጵያን ከማስተዋወቅ እና ለዜጎች ፈጥኖ ከመድረስ ረገድ አውንታዊ ተፅዕኖ እንዲሚኖረው ተመላክቷል።

▪️በፊት አገልግሎት ይሰጥ የነበረው ፓስፖርት የቆየ እና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ይወጣበት እንደነበርም ተመላክቷል።

▪️ከዚህ በኋላ ፓስፖርት ለሚያወጡ ሰዎች አዲሱ ዲጅታል ፓስፖርት የሚሰጣቸው ሲሆን ለዚህም ሲባል 1.5 ከሚልዮን በላይ ኢ-ፓስፖርት ተዘጋጅቷል።

▪️ይህ ኢ-ፓስፖርት ከ25 አመት በላይ ለሆናቸው የአገልግሎት ዘመኑ 10 አመት ነው። ዋጋውም ነባሩ ፓስፖርት ሲሰጥበት ከነበረው ዋጋ ጋር እኩል ነው።

▪️በተጨማሪም ይህ ፓስፖርት አለም የደረሰበትን የፓስፖርት ቴክኖሎጂ መጠቀሙ እና በከፍተኛ ሁኔታ የደህንነት ችግሮችን መቀነሱ ከነባሩ ፓስፖርት የሚለይባቸው ምክንያቶች ናቸው።

©
bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


አንድ የጉግል ተቀጣሪ ሲሞት ለባለቤቱ/ቷ ከሚከፈለው ከነበረው ግማሹ ለ10 አመት ይከፈለዋል እንዲሁም ለልጆቻቸውም  እስከ 19 አመታቸው 1000$ ይከፍላል ። 

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


What is the name of Microsoft's web browser ?
Poll
  •   Ding
  •   Ping
  •   King
  •   Bing
20 votes


The 'mouse' was invented by ?
Poll
  •   Gordon moore
  •   Douglas engelbart
  •   George e Gerphelde
39 votes


Third generation computer are built with ?
Poll
  •   Integrated circuit
  •   Vaccum tubes
  •   Transistors
50 votes

20 last posts shown.