💡
ሌላ አማራጭስ አለው ወይ?
ከላይ እንደገለፅኩት ማጥቃቱ ላይ የሚያዳክመን ቢሆንም የመጀመሪያ ምርጫው ይሆናል ተብሎ የሚገመተው ራይስ-ሜሪኖ- ኦዴ 👇(ትርሳርድ በሀሰተኛ 9)
ራይስ
ኦዴጋርድ ሜሪኖ
ሊሆን ይችላል።
ነገር ግን ሌላ አማራጮችም ይኖራሉ:- በጣም ሪስክ ቢሆንም ሊዊስ ስኬሊን 6ቁጥር ራይስ 8 እና ሜሪኖን በተለመደው 9 ቁጥር።
ይህን የሚጠቀም ከሆነ ቤን ኋይት ወይም ካላፊዎሪ ብቁ መሆናቸው ወሳኝ ነጥብ ነው።
እንደ እኔ ሀሳብ ጨዋታው በሜዳችን እንደመሆኑ ቢያንስ የ2 ጎል አድቫንቴጅ መያዝ ስላለብን ለማጥቃቱ ራይስ 8ላይ መሰለፍ አለበት ባይ ነኝ ስኬሊን እነ ቲምበር ኢንቨርት እያደረጉ እንዳግዙት በማድረግ 6ቁጥር ቢጠቀመው ባይ ነኝ (ሪስክ እንዳለው አቃለሁ ግን ድፍረት ይጠይቃል አርቴታ የሚያደርገው አይመስለኝም እንጂ)
የእናንተን ሀሳብ እስኪ ግለፁልን በ6ቁጥር ቦታ ማን ቢሰለፍ ትመርጣላችሁ ምክኒያታዊ በመሆን?👇
ራይስ? ስኬሊ? ወይስ ሌላ አማራጭ?
@ETHIOPIAARSENALNEWS1@ETHIOPIAARSENALNEWS1