#ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ
#ክፍል 5⃣
#ነብዩ_ሙሐመድ ወደ ስድስተኛው ሰማይ የወረዱ ጊዜ ነብዩሏህ ሙሳን ዓለይሂ ሰላም አገኟቸው ሙሳም እንዲህ በማለት “አሏህ በህዝቦችህ ላይ ምን ግዴታ አደረገብህ” በማለት ነቢዩን በጠየቋቸው ጊዜ ነቢዩም እንዲህ ብለው መለሱላቸው “50 ሶላት” ከዛም ነብዩሏህ ሙሳ እንዲህ አሉ “ተመለስና ጌታህን እንዲቀንስልህ ጠይቅ እኔ ዑመቶቼ በ24 ሰዐት ውስጥ 2 ጊዜ እንዲሰግዱ ተደንግጎባቸው ለራሱ አልቻሉም ነበር” አሏቸው።
#የዚህ_ትርጎሜ ወደ አሏህ ቦታ ተመለስ ማለት አይደለም። ትክክለኛው ትርጓሜ ይህን የአሏህ ወህይ ወደተቀበልክበት ቦታ ተመለስ ማለት ነው።ይህንን ለመረዳት አረበኛ ቋንቋን በደንብ ማወቅ ይገባል::ለምሳሌ እንዲህ የሚለው አንቀጽ ትርጉሙ“ ﻭﻗﺎﻝ ﺇﻧﻲ ﺫﺍﻫﺐ ﺇﻟﻰ ﺭﺑﻲ ﺳﻴﻬﺪﻳﻦ”ነቢዩሏህ ኢብራሂም እንዲህ ማለታቸው ነው“አሏህ ወዳመላከተኝ እሄዳለሁ ወይም ጌታዬ ዘንድ የተባረከች ወደሆነችው ፊሊስጢም(ምክንያቱም ይህች አገር ብዙ ነቢዮች የነበሩባት ሃገር ነበረች) እሄዳለሁ ”ማለታቸው ነው።
#ነገር_ግን ሃዲሱ ላይ“ኢላ ረቢከ”የምትል ቃልን ስላገኘ ብቻ ለአሏህ ቦታ የሚያደርግ ከሆነ በእሱ አባባል አሏህን ፊሊስጢም አለ ሊል ነው ማለት ነው??ምክንያቱም በቁርአኑም ላይ “ኢላ ረቢ”የሚል ቃል ተጠቅሷልና!!!አይ እዚህ ላይ ተእዊል አደርጋለሁ የሚል ከሆነ ህዲሷ ላይስ??የት ይገባ እንደሆነ ማየት ነው ብቻ ገደል እንዳይገባ አደራ 🙏
#ከዛም ወህይ ከወረደላቸው ቦታ ተመላልሰው አምስት አውቃት ሶላት እያንዳንዱ በአስር እጥፍ ምንዳ ያላው ሲሆን ግዴታነቱን ይዘው ተመለሱ::
እዚሁ ላይ እስኪ #ኢማሙ_አልቁርጡቢ_አልማሊኪይ አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው የሚለው የሙስሊሞች እምነት እንደሆነ ይህም ሰይዳችን ስለ ሚዕራጅ ከተናገሩት ንግግር እንደሚያዝ መግለጻቸውን እንይ:: ይህቺን ንግግር በደንብ ደጋግሟትና ተረዱት ........#ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሲድረቱል ሙንተሃ በላይ ማለፋቸውን አይተናል.....አሏህን ከዐርሽ በላይ በሚያደርጉ ሰዎች አባባል ከሆነ #ነቢዩ ለአሏህ የቀረቡ ናቸው ማለት አይደለምን???።
#በተቃራኒው ደግሞ ነቢዩላህ ዩኑስ ዐለይሂ ሰላም ከባህር ውስጥ ከአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ነበሩ አሁንም አሏህን ከዐርሽ በላይ ነው ብለው በሚሉ ሰዎች አባባል ነቢዩሏህ ዩኑስን ከአሏህ በጣም የራቁ ናቸው የሚለውን ያሲዛል ማለት አይደለምን???ግልጽ እኮ ነው!!!::ነገር ግን ይህንን አሏህን በላይም ሆነ በታች በአጠቃላይ በስድስቱ አቅጣጫዎች መግለጽ ስህተት እንደሆነ የሰይዳችን ሃዲስ ያስረዳናል::ምን አሉ?“ ﻻ ﺗُﻔَﻀِّﻠﻮﻧﻲ ﻋﻠﻰ ﻳﻮﻧﺲ ﺑﻦ ﻣّﺘّﻰ ” አሉ
#ትርጉሙ“እኔን ከዩኑስ ኢብኑ መታ አታስበልጡኝ” እስኪ አስቡት ሰይዳችን መቼም ከሁሉም ነቢዮች የበለጡ መሆናቸው ይታወቃል.....ታዲያ ነቢዩሏህ ዩኑስን ለይተው እንዴት ጠቀሱ?አያችሁ ልዩ መልእክት አለው!!!!!!!
#ኢማሙ_አል_ቁርጡቢዩ_አል_ማሊኪዩ በተፍሲራቸው ምን አሉ
“ ﻭﻗﺎﻝ ﺃﺑﻮ ﺍﻟﻤﻌﺎﻟﻲ : ﻗﻮﻟﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ "" ﻻ ﺗﻔﻀﻠﻮﻧﻲ ﻋﻠﻰ ﻳﻮﻧﺲ ﺑﻦ ﻣﺘﻰ " ﺍﻟﻤﻌﻨﻰ ﻓﺈﻧﻲ ﻟﻢ ﺃﻛﻮﻥ ﻭﺃﻧﺎ ﻓﻲ ﺳﺪﺭﺓ ﺍﻟﻤﻨﺘﻬﻰ ﺑﺄﻗﺮﺏ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﻪ ﻭﻫﻮ ﻓﻲ ﻗﻌﺮ ﺍﻟﺒﺤﺮ ﻓﻲ ﺑﻄﻦ ﺍﻟﺤﻮﺕ " ﻭﻫﺬﺍ ﻳﺪﻝ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻟﺒﺎﺭﻱ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ ﻟﻴﺲ ﻓﻲ ﺟﻬﺔ
” #ትርጉሙ“አቡል መዓሊ አል ጁወይኒይ የሚባሉት(419ሂጅራ ተወልደው 478 ላይ የሞቱ ታላቅ ዓሊም ናቸው) #እንዲህ_አሉ“የነቢዩ እንዲህ የሚለው ንግግራቸው“እኔን ከዩኑስ ኢብኑ መታ አታስበልጡኝ” የሚለው ንግግራቸው ትርጉሙ እኔ ከሲድረተል ሙንተሃ ሁኜ በባህር ውስጥ በአሳነባሪ ሆድ ውስጥ ከነበሩት ዩኑስ ለአሏህ የቀረብኩ አይደለሁም ”ማለት ነው ይህም የሚያመላክተው አሏህ በአቅጣጫ የማይገለጽ መሆኑን ነው”አሉ::
#አያችሁ ሰይዳችን ምን እያሉን እንደሆነ“እኔ ሲድረተል ሙንተሃ ጋር ብደርስም ነቢዩሏህ ዩኑስም ከባህር ውስጥ ቢሆኑም አሏህ በቦታ በአቅጣጫ ስለማይገለጽ እኔ ከነቢዩሏህ ዩኑስ የበለጠ ለአሏህ በእርቀት የበለጥኩ እና የቀረብኩ እንዳይመስላችሁ”ማለታቸው ነው!!!!!!!!!! ያ ረሱለሏህ አፍዲከ ቢሩሂ ወማሊ ወአህሊ..........#ሰይዳችን አሏህ ያለቦታ ያለ ነው የሚለውን በዚች ንግግራቸው በደንብ ነው #ወሏሂ የገለጹልን::አልሐምዱ ሊላህ ትክክለኛ የሆነን #መረዳት ለረዘቀን ጌታ።
ከሚዕራጅ ከተመለሱ ቡኃላስ ምን ተከሰተ? .............
.
.
#በክፍል 6️⃣ ይጠብቁን