🔵Telegram hack🫵
☑️ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📌ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
📌Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
💥Settings ➡️privacy and security ➡️ passcode
📌2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
💥Settings ➡️privacy and security ➡️ 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
📌ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
💥ስለዚህ privacy and security ➡️device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን 👉terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።
📌በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
📌 ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
📌 የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
📌 ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
📌የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
📌 በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።🔐
🔹Phone number 👉 Nobody
🔹Last seen & online 👉My contacts
🔹Profile photos 👉My contacts
🔹Forwarded message👉 Nobody
🔹Calls 👉 My contacts
🔹Group & channels 👉 My contacts
°°°°°°°°°°°′°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
🔥ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

@ETHIO_Tech3