Forward from: ኢላፍ _ familly™
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የአላህ ምርጥ ባሮች በየቦታው አሉ በማንኛውም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የአላህን ስም ከፍ ማድረግ ዳእዋ ማድረግ ታላቅነት ነው :: ምንኛ መልካም ወጣት ነው ሱብሀነሏህ
የመንገድ መዘጋት መክሊት ሲገልጥ
በእንግሊዝ መዲና ለንደን የትራፊክ መጨናነቅ የአንድ የምግብ አቅርቦት ሰራተኛን የተደበቀ ችሎታ እንዲወጣ አድርጓል።
በቆመበት በቅርብ ርቀት ከተከፈተ ኪዮስክ ድምጽ ማጉያ ተቀብሎ ከቅዱስ ቁርአን ክፍሎች የተወሰነውን እንካችሁ ብሏል።
ውብ ድምጹ በአካባቢው የነበሩ ሰዎችን ቀልብ የሳበ ሲሆን በማህበራዊ ሚዲያዎች ተጋርቶም የበርካቶችን አድናቆት አትርፏል።
@Elafe_Tube