Forward from: የስብዕና ልህቀት
ትግልህን ምረጥ!!
“ከሕይወት የምትፈልገው ምንድነው?” ብዬ ብጠይቅህና “ደስተኛ መሆን፣ ታላቅ ቤተሰብ መመስረትና የምወደው ስራ እንዲኖረኝ፡፡” ብለህ ብትመልስልኝ፣ መልስህ የተለመደና የሚጠበቅ ከመሆኑ የተነሳ ምንም ትርጉም የሌለው ይሆናል፡፡
ሁሉም ሰው ጥሩ በሆነው ይደሰታል፡፡ ሁሉም ሰው ጭንቀት የሌለበት፣ ደስተኛና ቀላል ሕይወት መኖር፤ በፍቅር መውደቅ፣ በጣም ደስ የሚል ወሲባዊ ግንኙነትና የፍቅር ጓደኝነት፣ ዘናጭ መሆንና ገንዘብ መስራት፣ ታዋቂና የተከበረ መሆን፣ በጣም የተደነቀ ከመሆን የተነሳ ወደ አንድ ቦታ ሲራመድ ሰዎች እንደ ቀይ ባህር የሚከፈሉለት ቢሆን ይፈልጋል፡፡
ሁሉም ሰው ያንን ይፈልጋል፤ ያንን መፈለግ ቀላል ነው፡፡
በጣም ደስ የሚለውና ብዙ ሰዎች በጭራሽ የማያስተውሉት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ግን “በሕይወትህ ውስጥ ምን አይነት ስቃይ ትፈልጋለህ? ልትታገል የምትፈልገው ምንድነው?” የሚል ነው፡፡ምክንያቱም
see more👇👇👇
https://t.me/+Rn0O-d8bj50OUCcP