Forward from: የአቡ ኒብራስ ፍሬዎች ከወሎ ማሻ ቅድሚያ ለተውሂድ
ኡኽቲ ራስሺን ጠብቂ!?
በተለይ ስደት ላይ ስትኖሪ ከምንም በላይ
ራስሺን በመንከባከብ ላይ አደራ!!
መብላት ባለብሺ ሰዓት ብይ
መተኛት ባለብሺ ሰዓት ተኝ
አረፍ ማለት ባለብሺ ሰዓት አረፍ በይ!
ቅድሚያ ለራስሺ ሁሉም ነገሮች ካአንች በኋላ ይደርሳሉ አንች
በህይወት ስትኖሪ ጤነኛ ስትሆኝ ነው ሁሉም ነገሮች የሚሳኩት!!
ራስሺን እየጎዳሺ ሌላ አትጥቀሚ አንች ከወደቅሺ
ዘወር ብሎ እሚያይሺ ያችናት የሚልሺ የለም እሺ እህቴ!!
https://t.me/+UqSSYGuveRU4MGM8
በተለይ ስደት ላይ ስትኖሪ ከምንም በላይ
ራስሺን በመንከባከብ ላይ አደራ!!
መብላት ባለብሺ ሰዓት ብይ
መተኛት ባለብሺ ሰዓት ተኝ
አረፍ ማለት ባለብሺ ሰዓት አረፍ በይ!
ቅድሚያ ለራስሺ ሁሉም ነገሮች ካአንች በኋላ ይደርሳሉ አንች
በህይወት ስትኖሪ ጤነኛ ስትሆኝ ነው ሁሉም ነገሮች የሚሳኩት!!
ራስሺን እየጎዳሺ ሌላ አትጥቀሚ አንች ከወደቅሺ
ዘወር ብሎ እሚያይሺ ያችናት የሚልሺ የለም እሺ እህቴ!!
https://t.me/+UqSSYGuveRU4MGM8