Forward from: አቡሻ ነኝ ( ትርጉም እና HD )
#አድዋ
አድዋ ነጭ ነዉ አድዋ ጥቁር
አድዋ ነፍስ ነዉ አድዋ ፍጡር
በአጥንት ተዋጅቶ በደም የሚኖር
ህሊና ማይሽረው የተኖረ ተዓምር
ማን አለ እንደኛ ጥቁር የጥቁር ዘር
አድዋ ስሜ ነው ለእኔነቴ ክብር
የአለም ጥቁር ዋጋ የህልውናው ሚስጢር
ትላንት ነኝ ዛሬ በሞቱት የምኖር፡፡
እንኳን ለ 129ተኛው #የአድዋ_ድል አደረሳችሁ።
💚 ❤️ ❤️
አድዋ ነጭ ነዉ አድዋ ጥቁር
አድዋ ነፍስ ነዉ አድዋ ፍጡር
በአጥንት ተዋጅቶ በደም የሚኖር
ህሊና ማይሽረው የተኖረ ተዓምር
ማን አለ እንደኛ ጥቁር የጥቁር ዘር
አድዋ ስሜ ነው ለእኔነቴ ክብር
የአለም ጥቁር ዋጋ የህልውናው ሚስጢር
ትላንት ነኝ ዛሬ በሞቱት የምኖር፡፡
እንኳን ለ 129ተኛው #የአድዋ_ድል አደረሳችሁ።
💚 ❤️ ❤️