Ethio Crypto | Gems & NFT 🚀


Channel's geo and language: Ethiopia, English


This Channel about the best Telegram Airdrop and cryptocurrency (crypto)

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


ራሱ ቶንን ጨምሮ በቶን ብሎክቼይን ስር ያሉት ኖትኮይን እና ዶግስ የመሳሰሉ ኮይኖች እድገት የሚያሳዩበት ጊዜ የቀረበ ይመስላል..........Ton በዩናይትድ ስቴትስ ማርኬት 🫡

ኖትኮይንም በኮይንቤዝ በቅርብ ቀን.......

Share ➽@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO


paws ገብታቹ Eligible መሆናችሁን ቼክ አድርጉ !

Claim የሚለው ላይ


🇰🇪|ጎረቤት ሃገር ኬንያ ቢትኮይንን ጨምሮ በሀገሪቱ ውስጥ የክሪፕቶፕ ግብይትን ህጋዊ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ትገኛለች ሲሉ ባለስልጣናት ገለፁ።

የኬንያ የግምጃ ቤት ካቢኔ የሆኑት ጆን ምባዲ አያይዘውም የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ክሪፕቶ ካረንሲን ህጋዊ ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውን ገልፀዋል

ይሄም ዕውን ከሆነ በምስራቅ አፍሪካ በሚቀጥሉት ግዜያት ውስጥ በግልፅ የሚታይ ኢኮኖሚያዊ ለውጦች እና አዳዲስ ፖሊሲዎችን ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል


💥 LOST DOGS BITGET ላይ DEPOSIT ADDRESS ተካቶለታል!!

🎼 እስካሁን BOT ላይ የሰራነውን WITHDRAW ማረጊያ ባይመጣም BITGET ላይ DEPOSIT ADDRESS ተካቶበታል

https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_5305103317

Share ➽@ETHIO_CRYPTO Share ➽@ETHIO_CRYPTO


በአሳዛኝ ሁኔታ Major ከታሰበው በላይ እጅግ ወርዷል ከ1.9$ ወደ 0.44$ ነው የወረደው የእውነት ይህ ለ Investeroch እጅግ በጣም መጥፎ ዜና ነው።😳😳

Holder አለ😗?

Yes👍
No❤️


🌡ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ከ500 ሚሊዮን ዶላር በላይ በክሪፕቶዉ ማርኬት Liquidate ሆናዋል


እንኳን አደረሳችሁ 🎉

🎆 መልካም ገና ይሁንላችሁ 🎊


🎖️MAJOR ያሳካቹትን achivment ግቡና ወደ NFT ቀይሩ ። ወደ NFT ለመቀየር ለእያንዳንዱ 25 STAR ያስፈልጋቹሀል ።

❌15 /15 ACHIVMENT ወስዳቹ ከነበረ አጠቃለይ ወደ 375 STAR ያስፈልጋል ።

ከ21ቀን በኋላ ያለንን NFT መሸጥ እንጀምራለን

Share ➽@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO


🫏Zoo Riddle of the Day
▶️  Ibex

🫏Zoo Rebus of the Day
▶️Macaw 

OPEN ➽ ZooBot

Share ➽@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO


🧔‍♂️ Today's Bums Lottery Combo
🤑 Play ➡️ @BUMS

🌐 Episode 68: 19185

📈 Trending Airdrops: 
          🔥 HOT 🤑 BLUM 🪙MAJOR
             🪙 MEMEFI 🛒Moonbix
                 🏴‍☠️ PAWS  🗑 BUMS
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📣 Channel ❕💬 Chat❕ ✉️ INVITE


🧔‍♂️ Today's Bums Lottery Combo
🤑 Play ➡️ @BUMS

🌐 Episode 68: 19185

📈 Trending Airdrops: 
          🔥 HOT 🤑 BLUM 🪙MAJOR
             🪙 MEMEFI 🛒Moonbix
                 🏴‍☠️ PAWS  🗑 BUMS
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📣 Channel ❕💬 Chat❕ ✉️ INVITE


#Bitcoin ዛሬ 16ኛ አመቱ ነው 🔥

#HBD 😁

Share
@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO


🪙TAPSWAP ሊስት ሊደረግ 21 ቀን ብቻ ይቀረዋል ። 😐

Share ➽@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO


🐾Partner task

Share ➽@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO


🚩 The correct answer to today
🫏Zoo Riddle of the Day
▶️ Porcupine

🫏Zoo Rebus of the Day
▶️Okapi

Share ➽@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO


Forward from: Notcoin Community
Розыгрыш 1000000 Telegram Stars, которые будут распределены среди 200 победителей
Participation terms:
  • All subscribers participate in the giveaway
  • You must be a subscriber of 1 channels
  • End of giveaway: 01.01.2025 03:00


🎄 HAPPY NEW YEAR Y'ALL

🎄🎄🎄🎄ይህ ዓመት ከ 2024 የተሻለ ገንዘብ ምንሰራበት እንዲሆንልን እመኛለው AIRDROP HUNTERS ከ HUTER ወደ TRADER ምትቀየሩበርት TRADERS ደሞ የተሳካ የ TRADING ዓመትታሳልፉበት ይሁንላችሁ!!

CRYPTO ላይ እንዳለ COMMUNITY የ 2025 ዘመነ ለውጥ ይመለከተናል (አይመለከትም ለምትሉ🙂)

Share ➽@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO






🐾 GET PAWSED OR GET DUST! 🐾

Last chance to bring your PAWS back - only one day left!

There won’t be another opportunity to get your PAWS back! Once they're gone, they’re gone for good...

ያላስመለሳችሁ 1 ቀን ብቻ ነው ያላችሁ

Share ➽@ETHIO_CRYPTO
Share ➽@ETHIO_CRYPTO

20 last posts shown.