Ethio Crypto Hub


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @Ermiyass1 | @jossiefTe
Welcome to Ethio Cryto Hub - your trusted hub for latest cryptocurrency trends and exclusive airdrop opportunities.

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


TapSwap stop farm tomorrow!

🟢February 6th – TapSwap Stage 1 ends.

🟢 Application Pause – TapSwap will be temporarily paused from February 6th 12:00 UTC to February 7th 12:00 UTC.


If anyone is still entering codes, 👉 @TapSwap

What do you think will happen after February 7th?


SNAPSHOT

ዛሬ ስለ Snapshoot ምንነት እናያለን ቤተሰብ

SNAPSHOT ማለት እንድ Blockchain ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ Specific በሆነ ሰዐት ውስጥ  Record አድርጎ የማስቀመጥ Process ነው፡፡ Blockchain ሲባል የተለያዩ Crypto Wallet Address ላይ ያሉ Balances እንዲሁም የተለያዩ በ Crypto Wallet የምታደርጉትን እንቅስቃሴ ያካትታል፡፡ ይህን ቃል  በተደጋጋሚ የምንሰማው Network Upgrade ሲደረግና Airdrop ሲታደል ነው፡፡

ለምሳሌ፡ ፎቶ ልትነሱ አንድ ስቱድዮ ጎራ አላችሁና ፎቶውን ለመነሳት ዝግጅታችሁን ከጨረሳችሁ በኋላ የካሜራው ባለሙያ ፎቶ ያነሳችኋል፡፡ ፎቶ ከማንሳቱ በፊትም ሆነ ካነሳችሁ በኋላ የምታደርጉት እንቅስቃሴ ለ ካሜራ ባለሙያው ምንም ጥቅም የለውም፡፡ ጥቅም ያለው እሱ Photo ያነሳባት ከ2 Second ያልዘለለች ቅጽበት ናት፡፡ ያቺ ቅጽበት በ Crypto አለም Snapshot ብለን እንጠራዋለን፡፡

ወደ Crypto ስንመለስ ደግሞ Specially Airdrop ላይ በዚህ ቀን እና ሰዐት Snapshot አለ እነዚህን Criteria አሟልታቹ ተገኙ ከተባላቹ Snapshot ይወሰዳለ ከተባለ በፊት እና ከተባለ በኋላ ያለው ልፋታቹ ሳይሆን የዕለቱ ዕለት አድርጉ የተባላችሁትን አድርጋቹ መገኘታቹ ነው ጥቅም ያለው ማለት ነው፡፡



@Ethio_Crypto_Hub0


Tapswap list siderg

Ergetgna ke notcoin belay endmikefl😘


LayerEdge ‘Closed Testnet’ ends in less than 24 hours.


Paws Voucher price = 0.056 sol which is 12$+  drop from last week by half but not only paws market also bloody

What's your opinion about whole about paws According to current price ?

Sell 👍 or  hold 👎 ?

still am waiting Good 🙄🙄


እስቲ እናያለን ዛሬ Feb 5 ነው በዚህ 25 ቀን ውስጥ እንጠብቃለን
ሊስት በመሆኑ ብቻ ደስተኞች የምንሆን ሰዎች ብዙ ነን 😋😋




Family ደገምነው ይላል አሁን Withdraw ወደ 150 ወርዱዎል እየሰራችሁ።

ያልጀመራችሁ ፍጠኑ Start ብላችሁ የሚመጡትን ቻናሎች join አርጋችሁ ✅ ነክታችሁ ግቡ

🔥150 Start ማን ይሰጣችኋል 🔥

LINK🔗https://t.me/Stars_Farmings_bot?start=7004933887

🌟🌟🌟🌟


🏃‍♀️ቴሌግራም premium✔️

🟢የ 3 ወር ,
🟡የ 6 ወር እና
🔴የ 1 አመት መግዛት የምትፈልጉ

😏 @Bella_mun365


Forward from: Movie Trailers 📽
Tapswap ነገ መጠናቀቁ ስለሆነ የቪዲዮ ኮድ ከፈለጋችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ

Cinema code - HERE

ትንሽም ቢሆን ሰራሰራ አርጉ።
እስከ ዛሬ አቆይተው መቼም ደና ነገር ይሰጡናል በሚለው 🙏

🌟START TAPSWAP BOT🌟

SHARE ➽ @crypto_news221
SHARE ➽ @crypto_news221


Paws new limited task


Caps

Wallet connect አርጉ


Listing Q1 ነው ምናም ሲባል መቼስ ሰምታቿል የQ1 ,Q2.... ትርጉሙ ምንድነው

Q ማለት Quarter ማለት ምን ማለት ነው?

So 1 አመት or 12 ወር ለ4 ከመቀልነው 4Q አለን እነሱም Q1 , Q2 , Q3 , Q4 ይባላሉ።

👉Q1 or Quarter1 ስንል
January
February
March

👉Q2 -
April
May
June

👉Q3 -
July
August
September

Q4 -
October
November
December

I hope አሁን ግልፅ እንደሆነ ለማታውቁት


Forward from: Movie Trailers 📽
✅tap swap Mining will be ended the day after tomorrow 😅


&TON እየወደቀ ነው?

IntoTheBlock እንዳሳወቀው መሠረት፣ 80% የሚጠጉ የቶን ባለቤቶች በአሁኑ ጊዜ ቀይ ናቸው

- ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 89% holders ቶን ገዝተዋል፣ እና 96% የሚሆኑት በኪሳራ ላይ ናቸው።

- ከተያዙት ውስጥ 4% ብቻ ናቸው ትርፍ ያላቸው


MEMHASH UPDATE.

CLAIM 1MILLION ENERGY
CODE: million_energy


ፕሬስዳንት ትራምፕ sovereign wealth fundን የሚያፅድቀውን ሕግ ፈርመዋል

ቢትኮይን ተካቷል የሚለው እስካሁን የተረጋገጠ ነገር አይደለም ።


ተልኮልኛል Family

ለመጀመር ➽ First የሚመጡ 2 channel join ከዛ መጨረሻ ላይ ያለውን Button መንካት።

ከዛ invite ማረግ ነው።
  PER REFER 3 STAR አሁኑኑ ጀምሩት

LINK🔗  https://t.me/Stars_Farmings_bot?start=7004933887

🌟🌟🌟🌟


Tapswap 10 day left for TGE🔥

የሰራችሁ ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጅ😁🤣


wpaws እና badge ለpaws መግዛት ተጠናቋል።

20 last posts shown.