የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ቦታን ስለማሳወቅ!
የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት በድሬደዋ ከተማ መደረጉ ይታወቃል። ከ12ኛ እስከ 19ኛ ሳምንት ያለው የአንደኛ ዙር መርሃ ግብር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ከታህሳስ 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ያሳውቃል።
https://t.me/Ethio_soccerr