Posts filter


ዛሬ ከሊል ጋር ላለብን ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፋችን


ya'll ready?


7ኛ ዙር የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ❕

🇬🇧ሊቨርፑል ከ ሊል 🏆

የጨዋታው ሰዓት || አመሻሽ 5:00

🏟 የመጫወቻ ሜዳ || አንፊልድ ሮድ

⛳️የጨዋታው የመሃል ዳኛ || ፌሌክስ ዝዋየር


በሰላም ታደረ ቤተሰብ

መልካም ቀን ተመኘን🙏🏿


🗣️ || ኢብራሂማ ኮናቴ፦

“ጆ ጎሜዝ እንደተጎዳ ሳይ ቶሎ ወደ ሜዳ መመለስ እንዳለብኝ አወኩኝ። ለክለቡ ስል ከጉዳት የመመለሻ ቀኔን አፋጥኜዋሁ። አሁንም ድረስ ከህመሜ አልዳንኩም በመድሃኒት ነው ያለሁት። የክለቡ የፊዚዮ ባለሙያዎች እና የሜዲካል አባላት ጥሩ ስራ ሰርተዋል። ኩኪስ ጋብዤ አመስግኛቸዋለሁ።”

Risk 😟


በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ግብ ካስቆጠሩ ቡድኖች ውስጥ ክለባችን ሊቨርፑል በሲዝኑ 50 ግቦችን በማስቆጠር በቀዳሚነት መቀመጥ ችሏል። 🔥


ሊቨርፑል takefusa kubo ለሞሀመድ ሳላህ ምትክ ሊሆን እንደሚችል ይመልከቱታል ሲል [El Nacional] ዘግቧል።


በሰላም ታደረ ቤተሰብ❤️መልካም እለተ ሰንበትን ተመኘን🙏


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 22ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

                       ⏰ ተጠናቀቀ

              ብሬንትፎርድ 0-2 ሊቨርፑል
⚽️ #ኑኔዝ 90+1' 90+3'

🏟 ጂቴክ ኮሚኒቲ


🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀ


90' 0-0
90+3' 0-2


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 22ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

⏰ ተጀመረ

ብሬንትፎርድ 0-0 ሊቨርፑል

🏟 ጂቴክ ኮሚኒቲ


ወደ ሜዳ ሊገቡ ነውውውውውውው🔥🔥🔥


ሊቨርፑል ዛሬ 6000ኛ ጨዋታውን ያረጋል❤️❤️❤️

ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል !🔴


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Warming up ! 🤸


ጨዋታው ወደ 12:20 ተላልፏል


ዛሬ ክሊንሽት ግድ ነው


🔥🔥🔥


በዚህ ቻናል ምን ማየት ትፈልጋላችሁ?
Poll
  •   የሊቨርፑል ዜና
  •   የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት
  •   ይገምቱ ይሸለሙ ጥያቄዎች
31 votes

20 last posts shown.