የኢትዮጵያ ሕጎች / Ethiopian Laws 🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


እንኳን ወደ ቻናሉ በሠላም መጡ🙏
ጠበቃ ሳሙኤል ግርማ
☎️ +251-911-190-299
🌐 https://samuelgirma.com
@tebekasamuel
@SAMUELGIRMA
@tebeka

አድራሻችን 👇
https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8
#ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer #ውል #ውክልና

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter








231028.pdf
726.9Kb
በብድር የሚሰጥ ነገር እና በዉሰት የሚሰጥ ነገር በዓይትም ሆነ ከተዋዋይ ወገኖች መብትና ግዴታ አንጻር ልዩነት አለዉ፡፡ 🇪🇹🇪🇹

#አመልካች፡ ሮያል ፎም ስሪንግ ፍራሽና ፕላስቲክ ማምረቻ

#ተጠሪ፡ ደብል ኤስ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በአላቂ እቃ ብድር ውል የተወሰደ ዕቃ ስምምነት በተደረገበት ጊዜ ውስጥ ባለመመለሱ ክስ ሲቀርብ ተበዳሪው ለመክፈል የሚገደደው ክስ ሲቀርብ ባለው የዕቃው ዋጋ ሳይሆን ዕቃው መመለስ በነበረበት ጊዜ በነበረው የዕቃው ዋጋ ነው።

የሚያልቅ ነገር ብድር እና መገልገያ ብድር ወይም ትዉስት መካከል ያለዉ ተመሳሳይነት እና ልዩነት
የሚያልቅ ነገር ብድር ማለት ከተዋዋዮቹ አንዱ ወገን አበዳሪዉ ሌላዉ ተበዳሪ ሰዉ የተበደረዉ ነገር በዐይነቱ ለመመለስ ተገዳጅ በማድረግ ገንዘብ ወይም በማገልገል የሚያልቅ ሌላ ነገር ለተበዳሪዉ ለመስጠትና ሀብትነቱን ለማስተላለፍ የሚገደድበት ዉል ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህጉ አንቀጽ 2471 ስር ትርጉም ተሰጥቷል፡፡ከዚህ ትርጉም እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች ይዘት መገንዘብ የሚቻለዉ ይህ የህጉ ክፍል ተፈጻሚ የሚሆነዉ በብድር የሚሰጠዉ ነገር በመገልገል የሚያልቅ እቃ ወይም ገንዘብ የሚመለከት መሆኑን ነዉ፡፡

በሌላ በኩል ስለመገልገያ ብድር ወይም ትዉስት የሚያወሳዉ የፍ/ብ/ህጉ አንቀጽ 2767 ስር እንደተመለከተዉ ለመገልገያ መዋስ ሲባል አዋሽ ተብሎ የሚጠራዉ አንደኛዉ ወገን ተዋሹ የሚባለዉ ሁለተኛዉ ወገን ተዋዋይ አንድ ነገር ያለዋጋ ወስዶ በነጻ እንዲገለገልበት ዉል ግዴታ የሚገባበት ዉል ማለት እንደሆነ ተደንግጎ እናገኛለን፡፡ 

ከዚህ እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች ይዘት መገንዘብ የሚቻለዉ በትዉስት የሚሰጠዉ ነገር ባለሀብትነቱ የአዋሹ ሆኖ የሚቆይ እና ተዋሹ ነገሩን በመገልገል ጊዜዉ ሲደርስ ለአዋሹ ለመመለስ የሚገደድ መሆኑን ነዉ፡፡በሁለቱ መካከል ያለዉ ልዩነት ሲታይ አላቂ እቃ ብድር ባለሀበትነቱ ለተበዳሪ የሚተላለፍ እና ተበዳሪዉም እቃዉን በፈለገዉ መልክ ተጠቅሞ በኋላ ላይ ተመሳሳዩን ዓይነትና መጠን ለመመለስ የሚገደድ ሲሆን ትዉስት ሲሆን ግን ባለሀብትነቱ የአዋሹ ሆኖ የሚቆይ እና ተዋሹ ነገሩን ከተገለገለ በኋላ ያንኑ ነገር ለአዋሹ መመለስ ግዴታ ስላለበት በዚህ ሁኔታ የሚዋሰዉ ነገር በመገልገል የሚያልቅ ነገር አለመሆኑን መገንዘብ ይቻላል፡፡

ስለዚህም ብድር የሚል ቃል መጠቀሱ ተመሳሳይ የሚያስመስለዉ ቢሆንም በብድር የሚሰጥ ነገር እና በዉሰት የሚሰጥ ነገር በዓይትም ሆነ ከተዋዋይ ወገኖች መብትና ግዴታ አኳያ ሲታይ ልዩነት አለዉ፡፡


ሰበር መ/ቁ 229762 ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም

Follow ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp:
👇 👇 👇
👍 whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA


የሕገመንግስት_ትርጉም_የተሰጠባቸው_የተጠቃለሉ_መዝገቦች_Murtii_Mana_maree_federeeshini.pdf
6.7Mb
በሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የውሳኔ ሐሳብ መሰረት የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ-መንግስት ትርጉም የሰጠባቸው የተጠቃለሉ ሰላሳ ዘጠኝ መዝገቦች

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  https://t.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @tebekasamuel
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law






Asset Recovery draft proc. Amharic from COM to HPR.pdf
1.1Mb
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንብረት ማስመለስ አዋጅ


በወንጀልና በሙስና የተፈራ ንብረት የማስመለስ አዋጅ ጸደቀ

******



ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው14ኛ መደበኛ ስብሰባው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።

አዋጁ በሕገ-ወጥ መንገድ የተፈራን ንብረት ማስመለስ የሚያስችሉና የሕግ-ተጠያቂነትን የሚያስከትሉ ድንጋጌዎችን የያዘ ነው።

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዕጸገነት መንግስቱ በረቂቅ አዋጁ የተደረጉ ማስተካከያዎችና የተጨመሩ አንቀጾችን አስመልክተው ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ ለምክር ቤቱ አቅርበዋል።

ቋሚ ኮሚቴው በአዋጁ ላይ በአስረጅ፣ በህዝብና የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረኮችን በማዘጋጀት ግብዓት እንደሰበሰበ ገልጸዋል።

የንብረት ማስመለስ አዋጅ የመንግስትና የህዝብ ንብረትን ለማስመለስ የነበረውን የሕግ ክፍተት የሚሞላ እንደሆነ አስረድተዋል።

አዋጁ ዜጎች በላባቸውና በወዛቸው ንብረት እንዲያፈሩ የሚያበረታታ፣ በወንጀል ንብረት የሚያፈሩትን ተጠያቂ የሚያደርግ፣ የአገርን ዕድገት የሚያሳልጥ እንደሆነ አስተያየት የሰጡ የምክር ቤት አባላት አንስተዋል።

ግለሰቦች በወንጀልና በሙስና ያፈሩትን ንብረት የሚያስመልስ በመሆኑ በተፈጻሚነቱ ላይ ጥንቃቄ ማድረግና አስፈጻሚ አካላትን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ እና የዜጎችን ንብረት የማፍራት መብት እንዳይጋፋ መታየት አለባቸው ያሏቸውን ጉዳዮች አንስተዋል።

የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዕጸገነት መንግስቱ በአዋጁ ሃብት የማፍራትና የማውረስ ሕገ-መንግስታዊ መብትን የሚቃረን ድንጋጌ አለመካተቱንም አብራርተዋል።

የጸረ-ሙስና ትግል እንዲጠናከር የሚያደርግ፣ በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘና የተመዘበረ የአገር ሃብትን ለማስመለስ የሚያስችልና ሕገ-ወጥነትን የሚያስቆም አዋጅ እንደሆነም ጨምረዋል።

ምክር ቤቱ በአዋጁ አስፈላጊነትና ወቅታዊነት ላይ ዝርዝር ውይይት በማድረግ በ ሶሰት ተቃውሞ እና በአራት ድምጸ ታቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል።


Forward from: Lawyer 🇪🇹 (ልዩ)
የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ 2017.pdf
4.8Mb
የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ 23/04/2017

ከታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 https://t.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

Customs Tarif Import Export
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


የቤት ግንባታ ውል SG.pdf
199.7Kb
የጋብቻ ውል ስምምነት SG.pdf
203.7Kb
የመኪና ኪራይ ውል ስምምነት SG.pdf
193.4Kb
❗️የውል ስምምነቶች

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  https://t.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law




Forward from: ሕግ አገልግሎት Legal Service
የከተማ_ቦታ_የሊዝ_መብት_በሽያጭ_የሚተላለፍበት_አግባብ.pdf
934.8Kb
በትዳር_ውስጥ_የተፈራ_የጋራ_ንብረት_በተመለከተ.pdf
663.1Kb
የከተማ ቦታ የሊዝ መብት በሽያጭ የሚተላለፍበት የሕግ አግባብ 🔔

የሰበር ውሳኔ መዝገብ ቁጥር 225796


Contact 👉 @samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  https://t.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law Ethiopianlawyer



14 last posts shown.