Profit per hour ምንድነው?
Profit per hour ማለት በአንድ ሰዓት ውስጥ የምታገኙት የትርፍ መጠን ሲሆን እዛ ላይ ያለውን ቁጥር ከፍ ስታረጉ ያላችሁን የcoin ብዛት መጨመር ትችላላችሁ።
Profit per hour ከፍ እንዲል ከፈለጋችሁ ከታች ከተዘረዘሩት ምርጫዎች መካከል mine የሚለውን በመጫን ከተዘረዘሩት አራት አይነት ካርዶች ውስጥ ትርፋማ ነው ብላችሁ የምታስቡትን መግዛት ትችላላችሁ። ለመግዣ coin ከሌላችሁ ደግሞ ጌሙ የሚሰጠውን የአምስት ሚልዮን ብር የተደበቁ ካርዶችን ፈለጋ በመጫወት ማግኘት ትችላላችሁ። ከዛም በተጨማሪ በየቀኑ የሚወጣውን Morse code challenges በመጫወት ያላችሁ coin ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ
እስካሁን መጫወት ካልጀመራችሁ ደግሞ በ @hamsTer_kombat_bot ገብታችሁ መጫወት ይቻላል።