Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ተኩስ ዓዲ ጉዶም❗️
ትግራይ ክልል ድጋሜ ወደ አስፈሪ ቀውስ እንዳይገባ ብዙዎችን አስግቷል።
ቪዲዬ:- ከመቀሌ 35 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው አዲጉደም ከተማ አሁን ከመሸ ተኩስ መከፈቱ ተሰመቷል።ተኩስ የከፈቱት የእነደብረጺዮን ታጣቂዎች መሆናቸው ተነግሯል።
በእነ ደብረፅዮን የሚመራው የህወሓት ቡዱን የመንግስት ስልጣን ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ለመቀማት ከሞከረባቸው አከባቢዎች መካከል አንደኛዋ ነች ዓዲ ጉዶም።በከተማዋ ዛሬ መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ/ም በተኩስ ድምፅ ስትናወጥ ማምሸቷን ተከትሎ "የዛሬው ድርጊታቸው በስልጣናቸው ለመጣ ምንም ርህራሄ እንደሌላቸው ማሳያ ነው" ሲሉ ድርጊቱን ያዩ ብለዋል።
ሌላው ዛሬ ማለዳ የአዲግራት ከተማ አስተዳደር ፅህፈት ቤት "በጉልበት" የተቆጣጠረው በእነ ደብረፅዮን የሚመራው ህወሓት በአዲግራት ያደረገውን በሌሎች የትግራይ ከተሞች ለመድገም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ያስረዳል ተብሏል።
@Ewun_Mereja