የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊውን ከሀላፊነቱ አነሳ
ግዚያዊ አስተዳደሩ ህግና ስርዐትን አክብረው በማይንቀሳቀሱና በይፉ አመፅ ውስጥ በተሰማሩ ከፍተኛ አመራሮችና ሀላፊወች ላይ የሚወስደውን ዕርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል።
በዚህም የግዚያዊ አስተዳደሩን ትዕዛዝ ተቀብሎ ተፈፃሚ ለማድረግ ፍቃደኛ ያልሆነውን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ ከሀላፊነት ማንሳቱን በደብዳቤው አሳዉቋል።
@Ewun_Mereja